Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 16 Jan 2022, 15:20
- የኦነግ ባለቤቶች ብዙ ናቸው እያለ መቁጠር ጀመረ፣ የዕለቱ የEthio 360 በቀቀን፡፡ ጠፋበት ግን ከማል ገልቹን አገኘና ጠራ፡፡ የምርጫ ቦርድ የሚያውቅ የከማል ገልቹ ድርጅት ግን ሌላ ነው፡፡
- ሌሎችምንም ማፈላለግ ጀመረ፤ ብዙ የኦሮሞ ስም ያላቸውን ሰዎች ማፈላለግ ቀጠለና በተወለጋገደ ስም ጠራቸው፡፡ የጠራቸው ሰዎች ግን የፓለቲካ ድርጅት የላቸውም፣ አልነበራቸውም ወይም በምርጫ ቦርድ ያስመዘገቡት ኦነግ የሚል አይደለም፡፡
- ታዲያ የዚህን ቆማጣ በቀቀን ሙከራ ምን እንበለው? የተለመደው የኦሮሞ ሕዝብ ጥላቻ የወለደው በኦሮሚያ ሠፋሪና ዶንቆሮ ማንነቱ ይገልጠው ይሆን? የሀብታሙ አያሌው ዓይነት ሌሎች በቀቀኖችንም የሚገልጽ ሌላ ሀሳብ ካላችሁ let me know.
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 16 Jan 2022, 15:35
ንፍጡን በሕዝብ ፊት እየጠራረገ የሚናገረውን ስድ አድግ ባለጌውን ሀብታሙ ኤየሉ አድምጡት፤