Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ዘበርጋው ብርሀኑ ነጋም ልክ እንደ ጉራጌውና የአማራ መንግስት መሪ የነበረው ቆሪጥ ኃ/ስላሴ አፋን ኦሮሞን በአዋጅ ሊያስቆም ይሆን? በኦሮሚያ ትምህርት ላይ ዘመቻውን ጀማምሮታል፡፡

Post by AbebeB » 15 Jan 2022, 18:59

ዘበርጋው ብርሀኑ ነጋም ልክ እንደ ጉራጌውና የአማራ መንግስት መሪ የነበረው ቆሪጥ ኃ/ስላሴ አፋን ኦሮሞን በአዋጅ ሊያስቆም ይሆን? በኦሮሚያ ትምህርት ላይ ዘመቻውን ጀማምሮታል፡፡
Berhanu Nega must stop his anti-Oromo political move. Let his relative Guraghe's inform him. Otherwise it will be followed by serious consequences!

Horus
Senior Member+
Posts: 42893
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ዘበርጋው ብርሀኑ ነጋም ልክ እንደ ጉራጌውና የአማራ መንግስት መሪ የነበረው ቆሪጥ ኃ/ስላሴ አፋን ኦሮሞን በአዋጅ ሊያስቆም ይሆን? በኦሮሚያ ትምህርት ላይ ዘመቻውን ጀማምሮታል፡፡

Post by Horus » 15 Jan 2022, 20:38

AbebeB የሚባል ቆሻሻ ወያኔ ያ ሳንቲም ለቃሚ የፓኪስታን ቦዘኔ የወያኔ ትግሬ አቃጣሪ ሰው ብሎ የሱን ጸረ ኢትዮጵያ ፕሮፓጋንዳ ያራግባል! የኦሮሞ ክልል የራሱ የክልል ትምህርት ቢሮ አለው! ይህ ቆዳ ፓኪስታን ሺመልስ አብዲሳን መደወል ነው የነበረበት እንጂ ብርሃኑ ነጋ ለያንዳንዱ ጎሳ የት/ቤት ምልክት አይመርጥም ! ቆሻሻ የትግሬ ባንዳ ሁላ ድፊት ውስጥ ገብቶ ስለታሸ የቆጥና የባጡን ይቀባጥራሉ! በቃ እየመረረህ ተጋተው ። የወያኔ ባንዳ ጸሃይ ጠልቃለች! አበቃ!!

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ዘበርጋው ብርሀኑ ነጋም ልክ እንደ ጉራጌውና የአማራ መንግስት መሪ የነበረው ቆሪጥ ኃ/ስላሴ አፋን ኦሮሞን በአዋጅ ሊያስቆም ይሆን? በኦሮሚያ ትምህርት ላይ ዘመቻውን ጀማምሮታል፡፡

Post by AbebeB » 15 Jan 2022, 21:23

Horus wrote:
15 Jan 2022, 20:38
AbebeB የሚባል ቆሻሻ ወያኔ ያ ሳንቲም ለቃሚ የፓኪስታን ቦዘኔ የወያኔ ትግሬ አቃጣሪ ሰው ብሎ የሱን ጸረ ኢትዮጵያ ፕሮፓጋንዳ ያራግባል! የኦሮሞ ክልል የራሱ የክልል ትምህርት ቢሮ አለው! ይህ ቆዳ ፓኪስታን ሺመልስ አብዲሳን መደወል ነው የነበረበት እንጂ ብርሃኑ ነጋ ለያንዳንዱ ጎሳ የት/ቤት ምልክት አይመርጥም ! ቆሻሻ የትግሬ ባንዳ ሁላ ድፊት ውስጥ ገብቶ ስለታሸ የቆጥና የባጡን ይቀባጥራሉ! በቃ እየመረረህ ተጋተው ። የወያኔ ባንዳ ጸሃይ ጠልቃለች! አበቃ!!
Horse,
አራት ቁምነገሮች
  • እንደ አማራ ማላከክ ትወዳለህ፡፡ ማንም ይሁን ግን እውነትና ተገቢ ጉዳይ ከተናገረ ለእናንተ መርገምት ነው፡፡ ለዚህ ነው ኃላ ቀር ናችሁ የተባላችሁት እኮ፡፡ ጎጃሜ ኖሮ ኖሮ ማጭድ ሠርቆ ሄደ የምትለው እኮ ቢማርማ አልተማረም ለማለት ነው፡፡
  • ብርሀኑ ነጋ ኦሮሞን ለማጥፋት ወደ ፓለቲካ ትግል ገባሁ ያለውን ትረሣለህ፡፡
  • ከሞተው መስፍን ማርያም ጋር በጣይቱ ሆቴል የአዲስ አበባ ዩኒቬርሲቲ ተማሪዎችን ሰብስቦ አፋን ኦሮሞ መጥፋት ያለበት ነው በማለት ያደረገውን ንግግር ቸል ብለሀል፡፡
  • በዚሁ የግዕዝ አቆጣጠር ዓመት ፊንፊኔ ውስጥ የሚገኙ የኦሮሞ ተማሪ ሕጻናትን መርዝ እንዳበላ እኔም በዚህ ፎረም ለጥፌ ያነበብከውን ተውከው፡፡

Post Reply