Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42893
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 15 Jan 2022, 00:55
ኢዛና የትግሬ ጎሳ አልነበረም፣ እንዲያውም ወግቶ ነው ያስገበራቸው! ኢዛና የሚለው ቃል የትግሬ ቃል አይደለም፣ ትርጉሙን እንኳ ምን እንደ ሆነ አያውቁትም ክል ዛሬ ላሊበላ ንብ የሚበላ ነው እንደ ሚሉት አላዋቂዎች ማለት ነው። ኢዛናና ትግሬ ምንም ግንኙነት የላቸውም።
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 19252
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 15 Jan 2022, 01:43
Ask Isu about Emperor Ezana. Isu knows about his own history very well!