My prediction Cameroon 4 $hithiopia 0
-
- Member
- Posts: 1701
- Joined: 02 Jul 2015, 20:56
Re: Africa Cup of Nations: Watch ruthless Cameroon thrashes and swallow Ethiopia live
We are preparing to celebrate Cameroon's victory. The champagne is ready.

Re: Africa Cup of Nations: Watch ruthless Cameroon thrashes and swallow Ethiopia live
ተመስገን ፈጣሪ ሻምፓኙን ከፍተነዋል 3:1
Re: Africa Cup of Nations: Watch ruthless Cameroon thrashes and swallow Ethiopia live
አያችሁ ስለ ኳስ ምን ያህል እውቀት እንዳለኝ? የገመትኩት ትክክል ነው :: ለኢትዮጵያ ጎል ያስቆጠረው የደብተራ ልጅ ስለሆነ ድግምት እና መተት ተጠቅሞ ያስቆጠረውን ጎል እኔ እንደ ጎል አልቆጥረውም:: ስለዚህ ጨዋታው ያለቀው 4 ለ 0 ነው::
Re: Africa Cup of Nations: Watch ruthless Cameroon thrashes and swallow Ethiopia live
ለኢትዮጵያ ጎል ያስቆጠረው የደብተራው ልጅ እግሩ ይሄንን ይመስላል

Re: Africa Cup of Nations: Watch ruthless Cameroon thrashes and swallow Ethiopia live
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መግለጫ
"የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አገር ሠላም ነው ብሎ በተኛበት በካሜሩን ተወጋ "