የጥንቱ የአባቶቻችን ሥሪት ይቀጥል። የፋኖ አርበኞች ለሰሩት ጀብዱ ማዕረግ ድጋፍም ይሰጣቸው። ዘማች አባቶች ቀኝ አዝማች፤ፊታውራሪ ወዘተ ይሰየማሉ፥መሬት ይሸለማሉ።ለተሰው ፋኖዎችድጋፍ ይደረግ
የጥንቱ የአባቶቻችን ሥሪት ይቀጥል። የፋኖ አርበኞች ለሰሩት ጀብዱ ማዕረግ ድጋፍም ይሰጣቸው። ዘማች አባቶች ቀኝ አዝማች፤ፊታውራሪ ወዘተ ይሰየማሉ፥መሬት ይሸለማሉ።ለተሰው ፋኖዎች ቤተሰቦች ድጋፍ ይደረግ።የወደፊቱ የአማራ መከላከያ ኃይል ፋኖ ስለሆነ በተቋማዊ መልኩ ለአርበኞች የማዕረግ እንድሁም በጀግንነት ለተሰው በገንዝብ ቤተሰቦቻቸውን በመደገፍ መላው የአማራ ህዝብ መሳተፍ አለበት። ይህ ደግሞ የብሄራዊ የአማራ ፋኖ ኃይል ቢያንስ አሁን በግንባር እየተፋለሙ እና ጦር እየመሩ ላሉት ፋኖዎች ጥንታዊ የሆነውን የዐርበኞች ማዕረግ በየደረጃው መሰዬም ይጠበቅበታል።
-
Tadiyalehu
- Member
- Posts: 675
- Joined: 29 Jul 2014, 09:53
Re: የጥንቱ የአባቶቻችን ሥሪት ይቀጥል። የፋኖ አርበኞች ለሰሩት ጀብዱ ማዕረግ ድጋፍም ይሰጣቸው። ዘማች አባቶች ቀኝ አዝማች፤ፊታውራሪ ወዘተ ይሰየማሉ፥መሬት ይሸለማሉ።ለተሰው ፋኖዎችድጋፍ ይ
በጠጣም ፋንድያ!Abere wrote: ↑09 Jan 2022, 17:31የጥንቱ የአባቶቻችን ሥሪት ይቀጥል። የፋኖ አርበኞች ለሰሩት ጀብዱ ማዕረግ ድጋፍም ይሰጣቸው። ዘማች አባቶች ቀኝ አዝማች፤ፊታውራሪ ወዘተ ይሰየማሉ፥መሬት ይሸለማሉ።ለተሰው ፋኖዎች ቤተሰቦች ድጋፍ ይደረግ።የወደፊቱ የአማራ መከላከያ ኃይል ፋኖ ስለሆነ በተቋማዊ መልኩ ለአርበኞች የማዕረግ እንድሁም በጀግንነት ለተሰው በገንዝብ ቤተሰቦቻቸውን በመደገፍ መላው የአማራ ህዝብ መሳተፍ አለበት። ይህ ደግሞ የብሄራዊ የአማራ ፋኖ ኃይል ቢያንስ አሁን በግንባር እየተፋለሙ እና ጦር እየመሩ ላሉት ፋኖዎች ጥንታዊ የሆነውን የዐርበኞች ማዕረግ በየደረጃው መሰዬም ይጠበቅበታል።