አማራ ሁሉ ተነስቷል : አብይ ምን ያረጋል? ማንም ምንም ሊያረግ አይችልም!! ክአማራ ፍላጎት ፍንክች ሊል የሚችል ኃይል የለም
መበሻሸቅ ካልሆነ በስተቀር አማራ የራሱን ዕጣ ይወስናል: ማንም አያቆመውም:: በአሁኑ ሰዓት አማራ ሁሉ አንድ ሆኖ ነው ያለው::
አብይ በአማራ ድጋፍ ነው እስካሁን ያለው :: አሻፈረኝ ካለ አማራ ይገፈትረዋል: መጨረሻውም አያምርም::
ወልቃይት ምናምን የሚባል ነገር ላይ ድርድር አይደረግም ::
ከትግሬ ጋር አብሮ መኖር ምናምን ለሚቀጥሉት ሃያ አመታት አይታሰብም::
ይህ ቅር ያላቸው ገደል መግባት ይችላሉ::
አማራ የራሱን እታ ይወስናል!!! አትንጫጩብን
-
Tadiyalehu
- Member
- Posts: 675
- Joined: 29 Jul 2014, 09:53
Re: አማራ ሁሉ ተነስቷል : አብይ ምን ያረጋል? ማንም ምንም ሊያረግ አይችልም!! ክአማራ ፍላጎት ፍንክች ሊል የሚችል ኃይል የለም
አራም ቁጭራ!!Abaymado wrote: ↑09 Jan 2022, 01:55
መበሻሸቅ ካልሆነ በስተቀር አማራ የራሱን ዕጣ ይወስናል: ማንም አያቆመውም:: በአሁኑ ሰዓት አማራ ሁሉ አንድ ሆኖ ነው ያለው::
አብይ በአማራ ድጋፍ ነው እስካሁን ያለው :: አሻፈረኝ ካለ አማራ ይገፈትረዋል: መጨረሻውም አያምርም::
ወልቃይት ምናምን የሚባል ነገር ላይ ድርድር አይደረግም ::
ከትግሬ ጋር አብሮ መኖር ምናምን ለሚቀጥሉት ሃያ አመታት አይታሰብም::
ይህ ቅር ያላቸው ገደል መግባት ይችላሉ::
አማራ የራሱን እታ ይወስናል!!! አትንጫጩብን
ፈሥ!!
Re: አማራ ሁሉ ተነስቷል : አብይ ምን ያረጋል? ማንም ምንም ሊያረግ አይችልም!! ክአማራ ፍላጎት ፍንክች ሊል የሚችል ኃይል የለም
ለ አብይ አህመድ እና ለቅዘን ሁለት እግር አይነሳም። ከፈለገ እዛው ኦሮሙማውን እያጨማለቀ እራሱ ላይ ያስታውካል እንጅ የአማራ ህዝብ ከገልቱ ጋር ተደምሮ ገልቱ አይሆንም። ጅልን ታሰለጥነዋለህ እንጅ ጅልነቱን ሊያሰለጥንብህ አትፈቅድለትም።
Abaymado wrote: ↑09 Jan 2022, 01:55