Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ABIY:የተገኘው ድል በዋናነት የኦሮሞ ነው፣የተዋጋም ያዋጋውም ኦሮሞ ነው|ፋኖ፣ሚልሻ፣ልዩ ኃይል የሚሉት ውሸት ወሬ ነው።300 የማይሞሉ የትግራይ ወጣቶች፣ 6ሺህ የአማራ ታጣቂዎችን አሸ

Post by AbebeB » 08 Jan 2022, 23:02

yaballo wrote:
08 Jan 2022, 18:41
ABIY'S ART OF TELLING DIFFERENT CONSTITUENCIES IN ITOOBIYA WHAT THEY WANT TO HEAR RATHER THAN THE FACTS: COL. FUGA AT OPDO/PP-OROMIA MEETING YESTERDAY: "በጦርነት የተገኘው ድል በዋናነት የኦሮሞ ነው፣ የተዋጋም ያዋጋውም ኦሮሞ ነው፣ ይህን ሀቅ ለአማራዎችም ነግራቸዋለሁ። | ፋኖ፣ሚልሻ፣ልዩ ኃይል ምናምን የሚሉት ውሸት ነው፣ ወሬ ብቻ ነው፣300 የማይሞሉ የትግራይ ወጣቶች፣ 6ሺህ የአማራ ታጣቂዎችን አሸንፈዋል፣ :shock: :P "





"በጦርነት የተገኘው ድል በዋናነት የኦሮሞ ነው፣ የተዋጋም ያዋጋውም ኦሮሞ ነው፣ ይህን ሀቅ ለአማራዎችም ነግራቸዋለሁ፣ በጦርነቱ ኦሮሞን ባላሰልፍ የትግራይ ጦር በግማሽ ቀን ውስጥ አማራን ጭጭ ታደርግ ነበር፣ ኦሮሞ ባይኖር ኖሮ ትጠፉ ነበር ብዬ አስረግጬ ነግሬያቸዋለው። ፋኖ፣ ሚልሻ፣ ልዩ ኃይል ምናምን የሚሉት ውሸት ነው፣ ወሬ ብቻ ነው፣ 300 የማይሞላ የትግራይ ወጣቶች፣ 6ሺህ የአማራ ታጣቂዎችን አሸንፈዋል፣ "


" የአማራ ባለሀብቶች ኦሮሚያ ላይ ሙስና ተበራክቷል፣ ተረኝነት ምናምን አያሉ ሲከሷቹ ነበር .. እኔ ግን አማራ ክልል መጥቶ አንድ ተራ ሆቴል የሰራ ኦሮሞ አንድ ሁለት ብሎ ለመጥራት እንኳን ማግኘት አይቻል የአማራ ባለሀብት ግን ኦሮሚያ ላይ ከኦሮሞው በላይ ኢንቨስትመንት ተመቻችቶለት እየሰራ ነው ግን ከእናተ በላይ ኦሮሞን የሚያማ የለም፣ ይሄ ነገር አያዘላልቀንም ብያቸዋለው"


"እንኳን ከራሳችን ሼኔ ጋር ይቅርና ከጁንታው ጋርም ለመታረቅ ዝግጅት ጨርሻለሁ፣ ወጣቱን ባሰርን እና በገደልን ቁጥር የኦሮሞ ወጣቶች በሺዎች ሸኔን እየተቀላቀሉ ነው። "



ሰውየውም እኮ እንደታዳሚው ሀሳቡን እየቀያየረ ነው እሚያወራው የሰይጣን ቁራጭ በለው ..



ሰውዬውን ያመነ እና ጉም የዘገነ አንድ ነው። ሰዎቹ ጋ [WEIXO KILIL] ሲሔድ ከዚህ በተቃራኒው እንደሚያወራ አትጠራጠሩ ..



አብይ አህመድ ሰሞኑን በኦሮሚያ ብልፅግና ሥራ አስፈጻሚ ስብሰባቸው ላይ በአሳቻ ሰኣት በመገኘት ሰርፕራይ አድርጓቸዋል። አብይ የጩንdhuuራ ኮሚኒቲን በስብከቶቹ ጮቤ ሲያስረግጥ ነበር።

እንደውም አንዳንድ የኦህዴድ ካድሬዎች ከደስታ ብዛት ረጅም ጭብጨባ እና ጩኀት አልበቃ ብሏቸው እንደ አርጋው በdhaaሶ መድረክ ላይ በጭንቅላታችን ካልተንከረባበትን እስከማለት የደረሱም አሉ አሉ😁

ኦህዴድን ጮቤ ካስረገጠው የአብይ ንግግሮች ውስጥ የሚከተሉትን ሰምተናል! ፦

1. "ሌሎች ቡድኖች ጃዋር እንዳይፈታ ጫና እያደረጉብክ ነው ይባላል ምናምን የምትሉት ነገር ውሸት ነው። በቅርቡ እፈታዋለው፣ ማናባቱ እንደሚከለክለኝ ይታያል!"

2. "እንኳን ከራሳችን ሼኔ ጋር ይቅርና ከጁንታው ጋርም ለመታረቅ ዝግጅት ጨርሻለሁ፣ ወጣቱን ባሰርን እና በገደልን ቁጥር የኦሮሞ ወጣቶች በሺዎች ሸኔን እየተቀላቀሉ ነው። "

3. "በጦርነት የተገኘው ድል በዋናነት የኦሮሞ ነው፣ የተዋጋም ያዋጋውም ኦሮሞ ነው፣ ይህን ሀቅ ለአማራዎችም ነግራቸዋለሁ፣ በጦርነቱ ኦሮሞን ባላሰልፍ የትግራይ ጦር በግማሽ ቀን ውስጥ አማራን ጭጭ ታደርግ ነበር፣ ኦሮሞ ባይኖር ኖሮ ትጠፉ ነበር ብዬ አስረግጬ ነግሬያቸዋለው። ፋኖ፣ ሚልሻ፣ ልዩ ኃይል ምናምን የሚሉት ውሸት ነው፣ ወሬ ብቻ ነው፣ 300 የማይሞላ የትግራይ ወጣቶች፣ 6ሺህ የአማራ ታጣቂዎችን አሸንፈዋል፣ "

4."ብልጽግና በስልጣን ላይቀጥል ይችላል፣ የሽግግር መንግሥት አጀንዳ ገፍቶ እየመጣ ነው፣ ለዚ ራሷችሁን አዘጋጁ"

5. " ወያኔ በሱዳን በኩል ያለውን መሬቷን ካገኘች እዚህ ምን ታደርጋለች? የውጪ ኃይሎች አይናቸው ሸኔ ላይ ነው፣ ከዚህ በኋላ ዋናው አደጋችን ሼኔ ነው"

6. " የአማራ ባለሀብቶች ኦሮሚያ ላይ ሙስና ተበራክቷል፣ ተረኝነት ምናምን አያሉ ሲከሷቹ ነበር እኔ ግን " አማራ ክልል መጥቶ አንድ ተራ ሆቴል የሰራ ኦሮሞ አንድ ሁለት ብሎ ለመጥራት እንኳን ማግኘት አይቻል። የአማራ ባለሀብት ግን ኦሮሚያ ላይ ከኦሮሞው በላይ ኢንቨስትመንት ተመቻችቶለት እየሰራ ነው ግን ከእናተ በላይ ኦሮሞን የሚያማ የለም፣ ይሄ ነገር አያዘላልቀንም ብያቸዋለው"

7. " ካዝናችን ባዶ ሆኗል ፣ ኢኮኖሚያችን ደሽቋል ግን አማሮች አሁንም ትግራይ ገብተን እንድንዋጋላቸው ይፈልጋሉ፣ እኔ ከዚ በላይ ጦርነት የመዋጋት አቅሙም ፍላጎቱም የለኝም። ከፈለጋቹ ብቻችሁን ተዋግታቹ ደብረ ፂኦንን ተንቤን በረሃ ድረስ አሳዳቹ ይዛቹ አምጡልኝ ያኔ ስልጣኔንም እሰጣቹሀለው ብያቸዋለው!"
በመጨረሻም ከተቻለ ኦቦ ለማን ወደ ፓርቲው ሊያመጣው እንደሆነ ሲነግራቸው የስብሰባው አዳራሹ በጭብጨባ ተናወጠ አንዳዶች እንደውም በደስታ ብዛት መንፈስ እንደተቆጣጠረው ሰው እስከ ጣራው ድረስ መዝለል የዳዳውም አለ አሉ። ወደፊት ማን ከማን በላይ ጮቤ እንደረገጠ አጣርተን መረጃውን እናቀርባለን!😁
:P





ALSO .. A QUOTE OR TWO: SMILE ...




አረ ዶክተር ትንሽ ለስለስ አርጉላቸው ['I.E. ON THE "WEIXOS = ITOOBIYA", WEIXO FANATICS]👌





"የዲሲው ሀንጋሳ" አለ ሀብታሙ አያሌው። ... ሲሳይ አጌናን ነውኮ🤣🤣



PHOTO: ሀብታሙ አያሌው: - "ሲሳይ አጌና የዲሲው ሀንጋሳ Ibrahim ነው" .. :shock:


yaballo,
baga waggaa hariyaa geeyise. Kol. Fugaan bikka kamitti kana baante? Jechuun koo, maddi kee maal?


Tadiyalehu
Member
Posts: 675
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: ABIY:የተገኘው ድል በዋናነት የኦሮሞ ነው፣የተዋጋም ያዋጋውም ኦሮሞ ነው|ፋኖ፣ሚልሻ፣ልዩ ኃይል የሚሉት ውሸት ወሬ ነው።300 የማይሞሉ የትግራይ ወጣቶች፣ 6ሺህ የአማራ ታጣቂዎችን አሸ

Post by Tadiyalehu » 09 Jan 2022, 01:31

yaballo
Abaarsa Abiyyiraat roobsitu kana dhabi. Dhugumaat yoo Oromoo taatee tarkanfiin Abiyyi amma kun sii gammachisu qaba malee sii aa'rrsuu hin qabu.
Worri ቁጭራ (ቁጭ-እራ) aka ወይጦዎች ሊነገራቸው የሚገባ ነገር ነው የተነገራቸው።
Kan biraa,
ከ19ኛው ክፍለዘመን አቢቹ እና ገላን ታሪክ ተማር!
ቁጭራዎች wol warransaa Abbichuf Galaan akkamiti aka itti fayyadamani Oromoo Tuulama gabbroomsani maccafa ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደስላሴ rrat haalaan barrefameeraa.
Oromoon seenaa offiraa barrachu qaba.
Wol haa kabajnuu!! ቁጭራn diina Oromoo hamaa bar baraati!

Post Reply