Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15482
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ዋሺንግተን ዲሲ ዛሬ ! ዓብይ ምን ቢያደርግ ነው?

Post by Abere » 08 Jan 2022, 13:46

መልሱ እኮ ቀላል ነው። ያው ኢትዮጵያ ውስጥ የተለመደው ሰላም አይኖርም። የትግራይ እናቶችም በሃዘን ውስጥ ይኖራሉ፡ ችግሩ ይቀጥላል ነው። ዝምታ ትርጉሙ ግጭት እና ጦርነት ነው። 100 ላም ቢታለብ ያው ገሌ ነው አለች አሉ ድመት - ይህ ይሁን ያ ትግራይ ያው ገና ታለቅሳለች።

Tadiyalehu
Member
Posts: 675
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: ዋሺንግተን ዲሲ ዛሬ ! ዓብይ ምን ቢያደርግ ነው?

Post by Tadiyalehu » 08 Jan 2022, 15:01

Abere wrote:
08 Jan 2022, 13:46
መልሱ እኮ ቀላል ነው። ያው ኢትዮጵያ ውስጥ የተለመደው ሰላም አይኖርም። የትግራይ እናቶችም በሃዘን ውስጥ ይኖራሉ፡ ችግሩ ይቀጥላል ነው። ዝምታ ትርጉሙ ግጭት እና ጦርነት ነው። 100 ላም ቢታለብ ያው ገሌ ነው አለች አሉ ድመት - ይህ ይሁን ያ ትግራይ ያው ገና ታለቅሳለች።
አራም!!!
የኢትዮጵያ ሠላም በኛ ይጠበቃል! እስቲ ውልፍት ስትል እናይሃለን!

Post Reply