እንዴት ሊሆን ይችላል? ሰሜን ዕዝን በተኛበት ላሳረደው፣ ስብሐትና፣ ግብራበሮቹ ምሕረት ይሰጣል ?
የመወቃቀሻ ወቅት አይደለም፣ ብለን እንጂ፤ መከላከያ ትግራይን ለቆ ሲወጣ፤ መንግሥት ቁልፍ ወታደራዊ መሬቶችን ተቆጣጥሮ፣ ጠንካራ መከላከል ማድረግ ሲገባው፣ ባለማድረጉ፤ የጎንደርን፣ የወሎንና፣ የአፋርን ሕዝብ አስጨፍጭፏል!
ለዚህ የሕዝብ ዕልቂት ወያኔ ብቻ ሳይሆን፣ መንግሥትም ተጠያቂ ነው!
ይህን በሆዳችን ይዘን ስንብከነከን፤ ጭራሹን፣ ወያኔን ከእሥር ይለቅልናል?? የአሸባሪ ድርጅት መሪዎችን ጡረታ መብት ለማስከበር፣ ይደክማል?
ለአገር አንድነት ሲባል ዶ/ር አብይን አሰከዛሬ ደግፌያለሁ። አሁን ግን አላምነውም! አልደግፈውም! የሠራዊቱንና የሕዝቡን ሕይወት አስይዞ፣ ቁማር የሚጫወት መንግሥት ሆኖ አረፈው!
ይህ ሕዝብን መናቅ ነው! ፍትህን መርገጥ ነው! የኛ አጉል ዲሞክራት!
ጎበዝ ነው! ጎበዝ ነው ሲባል፣ ጭራሽ ወጥ ረግጦ፣ ቁጭ አለ!
ሠራዊቱ፣ እነስብሐትን ይዞ ያስረከበው፣ መንግሥት ፍትህ ይሰጣል፣ ብሎ እንጂ፤ ምሕረት እንዲያደርግላቸው አይደለም!
መንግሥት በአንድ ጊዜ፣ እንዴት የኢትዮጵያን ሕዝብ ጥላቻ፣ እንደዚህ ያተርፋል!? አሁን የመረረ ዋጋ ይከፍላታል!
" አንገቴ ይቀላል እንጂ! " ብለህ የከወንካት ድራማ " አንድ ሰውና፣ አንድ ጥይት እስኪቀር ድረስ እንዋጋለን!" ፣... ካለው፣ የመንግሥቱ ኃ/ማ ባዶ ጩኸት ጋር፣ የምትመሳሰል ዜሮ ፖለቲካ ናት!
መጀመርያውኑ፣ አለአቅምህ ከአሜሪካ እልህ ተጋብተህ ሕዝቡንና ሠራዊቱን በወያኔ አሣረድከው!
አብይ፣ አሁን ከጃዋር ጋር፣ የሽግግር መንግሥት ያቋቁማል ። መረራ ጉዲናና፣ ልደቱ፣ ያወሩት የነበረው ቅዠት አለመሆኑን አሁን ተረዳነው!
አብይ ድላችንን አስነጥቋል። የግንባር ውሎውን አምክኗል ። የተደበቀ አጀንዳ አለው የሚባለው እውነት ነው!
ለምን አሁን ተፈቱ? አገር ለማማስ ተፈልጓል ማለት ነው?!?! አልገባኝም!
ነገ ደግሞ ወልቃይትንና ሁመራን ለጠላት አሳልፎ ይሰጣል !
የመጨረሻ ነው የጠላሁት! ሕይወቱን የሚያሳጣው ታሪካዊ ስሕተት ነው የፈፀመው!
ዲያስፖራውን የጠራው መርዶ ሊያረዳው ነው?
ለጠላት ክብር መስጠትህን ለመንገር ነው፣ ወደ አገር ቤት የጋበዝከው? የኖቤል ክብርህን ማስጠበቅ ፈልገህ ነው? ግራ ያጋባል!
በወያኔ ክንፍ ሥር ታቅፈህ ተፈልፍለህ ያደግኸው አብይ፣ የመጨረሻ ጠልቼሃለሁ!
ኢትዮጵያ ስትሉ፣ አንተና፣ ለማ መገርሳን፣ አምነን ነበር። ተራ በተራ ተንጠባጠባችሁ!
አብይ ከሕዝብ ፍላጎት ውጪ ተንቀሳቅሰሃል! ንቀት አሳይተሃል። ለዚህም ዋጋህን ትቀበላለህ! ወድቀሃል!
ተሸንፈሃል! በቃ ጠልቼሃለሁ! አትታመንም! ውሸታም ነህ!
እደግመዋለሁ! አንተ የሠራዊቱንና የሕዝቡን ሕይወት አስይዘህ ከጠላት ጋር ቁማር የምትጫወት ቁማርተኛ ነህ!
ሰሜን ዕዝ አሳዘነኝ! ትግራይ የታረዱት የፌዴራል ፖለስ አባላት አሳዘኑኝ!
አማራውና አፋሩ አሳዘኑኝ! መተኛት አልቻልኩም! አመመኝ! ብስጭቴን መቆጣጠር አልቻልኩም!
እግዚአብሔር አምላክ ፍርዱን ይሰጥ!
አንዳርጋቸው ጽጌ።
Re: አንዳርጋቸው ጽጌ: ጎበዝ ነው! ጎበዝ ነው ሲባል፣ ጭራሽ ወጥ ረግጦ፣ ቁጭ አለ!
Wow that means shaebia is extremely unhappy with Ethiopians resolving their problems by dialogue and reconciliation. Shaebia and Ginbot 7 always have the same position on these issues.
Let's see what the godfather Isaias says on his interview tonight. If the Americans tell him that they are ok with him being locked in little Eritrea with no prospects of playing regional power, then he will take it and throw Gimbot 7 under the bus. If they have hinted they want him gone, then he will say ክተት again.
He said ክተት last year and we will see what he says today.
Let's see what the godfather Isaias says on his interview tonight. If the Americans tell him that they are ok with him being locked in little Eritrea with no prospects of playing regional power, then he will take it and throw Gimbot 7 under the bus. If they have hinted they want him gone, then he will say ክተት again.
He said ክተት last year and we will see what he says today.
Re: አንዳርጋቸው ጽጌ: ጎበዝ ነው! ጎበዝ ነው ሲባል፣ ጭራሽ ወጥ ረግጦ፣ ቁጭ አለ!
Ethiopian generals got promoted for this:
"የመወቃቀሻ ወቅት አይደለም፣ ብለን እንጂ፤ መከላከያ ትግራይን ለቆ ሲወጣ፤ መንግሥት ቁልፍ ወታደራዊ መሬቶችን ተቆጣጥሮ፣ ጠንካራ መከላከል ማድረግ ሲገባው፣ ባለማድረጉ፤ የጎንደርን፣ የወሎንና፣ የአፋርን ሕዝብ አስጨፍጭፏል!
ለዚህ የሕዝብ ዕልቂት ወያኔ ብቻ ሳይሆን፣ መንግሥትም ተጠያቂ ነው!"

I watched Isaias's interview and he is still in his ክተት mood and he will not support Abiy's reconciliation with Tigray. That means Abiy cannot reconcile with Tigray and continue the በአንድ ቂጥ እንራ close relationship with Isaias. Gimbot 7 and Isaias cannot let Abiy to go for a reconciliation with Tigray. That means if Abiy want to go on the path of peace with Tigray, the alliance has to be broken.sarcasm wrote: ↑08 Jan 2022, 09:32Wow that means shaebia is extremely unhappy with Ethiopians resolving their problems by dialogue and reconciliation. Shaebia and Ginbot 7 always have the same position on these issues.
Let's see what the godfather Isaias says on his interview tonight. If the Americans tell him that they are ok with him being locked in little Eritrea with no prospects of playing regional power, then he will take it and throw Gimbot 7 under the bus. If they have hinted they want him gone, then he will say ክተት again.
He said ክተት last year and we will see what he says today.
ያዋከቡት ነገር ምእራፍ አያገኝም...!
ድምጻዊ - ዶ/ር ጥላሁን ገሰሰ።
"ያዋከቡት ነገር ምእራፍ አያገኝም፣
ፍቅሬ ...ፍቅሬ በዛ እኔ አላማረኝም…!(2)
እኔ አላማረኝም አበድኩልህ ካለ፣
አደረ እንደሚባል እንግዳው ቸኮለ።
ወደድኩህ አበዛች ስገባም ስወጣ፣
ሊናድ ነው መሰለኝ ይህ ፍቅር መልክ አጣ!
ያዋከቡት ነገር ምእራፍ አያገኝም፣
ፍቅሬ ...ፍቅሬ በዛ እኔ አላማረኝም…!(2)
.
.
የችኮላ ነገር ሲሳቅ ያስለቅሳል፣
ከነፍኩልህ በዝቷል ይህ መውደድ ይፈርሳል።
ባገኘችኝ ቁጥር ሰውነቴ አካሌ፣
አይገርምም ካላንተ ሰው የለም መባሌ።
ያዋከቡት ነገር ምእራፍ አያገኝም፣
ፍቅሬ ...ፍቅሬ በዛ እኔ አላማረኝም…!(2)
.
.
.
ገና በጅምሩ ያዥጎደጎደችኝ፣
ሳይዳር ሩጫ ስላስመሰልችኝ፣
መወደድ መታደል ሆኖ እንኳን ቢገኝ፣
ይህ ፍቅር ተጣድፏል እኔ አላማረኝም!
.
.
.
ያዋከቡት ነገር ምእራፍ አያገኝም፣
ፍቅሬ ...ፍቅሬ በዛ እኔ አላማረኝም…!(2)