ብዙ ነገሮች ተከስተዋል እነዚህ ነገሮች ይሆናሉ:
* እነ ሄርሜላ ይሆኑ መልክት የያዙት ከሄርሜላ ጀርባ ኣንድ ነገር ይኖር ይሆን እነ ሄርሜላ ካድዋ ናቸው
*ቻይና ወደ ኤርትራ ሲሄድ ምን ተከሰተ ኣብይንና ኢሳያስን የሚያጋጭ ?እርግጥ ነው የወያኔና ምራባውያን ደስታ ነው ሁለቱ ኣገራት ቢጋጩ
የኢሳያስና ቻይና የትላንትና ንግ ግር ይመስላል። የተነጋገሩተም ስለ እስረኛ ምፍታት ነው ተብሏል። ኢሳያስ የኢትዮዽያ ተቃውሚዊችን በተለይ የስብሃት መፈታት ልምን ፈልጎ ይሆን እውነት እሱ ኣዞ ከሆነ ቻይናዎቹ ካላሉ። ሥብሃት ሚስጥር ይዞ ይሆናል?
*እኛው የኢትዮዽያን ስሜት የኦንግን የሻብያን መቃወም ተጽኖ ፈጥሮ ይችላል፣ ለምሳሌ ኢ ኣር ውስጥ ያለው ታዲያለሁ የሚባል ክፍተኛ ስልጣን ያለው ኣፉ የሚገማ ይሆን ይሆናል
*በቅርቡ ፕሮፈሰር ሚዲያ ላይ የወጣው ተቃዋሚን ማስወገድን በተናገረው ኣቧራ ኣስነስቷል ያ ይሆን?
* የፊሊትማን ጉብኝት ይህ ሰውዬ በአለም ጉዳይ ዲፕሎማሲ ሳይሆን በማስፈራራትና እጅ በመጠምዘዝ ስኬታማ ነው ይባላል ሹመቱን መልቀቅ ስላለበትና ስለተሸነፈ ኣብይን ብስጋት ኣስፈራርቶ ይሆናል። ኣብይ ብልጥ ከሆነ ከትንሽ እስከ ትልቅ፣ እውቀት ያላቸው ለኢትዮዽያ በማስረጃ ወዳጅ ከሆኑት የውጪዎች ካቢኔ ውስጥ መካተት ኣለበት ጥሩ ውሳኔ ለመድረስ
* የገና በኣል ኣከባበር በላሊበላ ዘረኞችን፣ ህዋህትን፣ ምራብውያንንና ሻብያን ኣስቆጥቶ ይሆናል ምክኛቱም ኖርማል ህይወት በኢትዮዽያኖች ተጀምሮ ነበር ኣሁን በህዝብ ላይ ሌላ ሁካታ ይጀምራል።
* ግብጽ ተወካይ ጠረቤዛ በመምታት እንዴት ተሸነፍን ብሎ ፓርላማ ውስጥ ተናግሮ ነበር ያም ይሆናል ግብጾች ሌላ እርምጃ ለመውሰድ
ለመንግስት ይህን እርምጃ መውሰድ ተቃዋሚ ይበዛበታል። ይህ ዘዴ ሃያላኖች በደንብ ይጫወቱበታል የኣንድን መሪ እንዴት እንዲጠላ ለማድረግና ከስልጣን ማስወረድ። ኣብይ እውነት ሊትዮዽያ ከሰራ እንደ ራሻ መሪ መቀያየር። ለዚህ ነው ሻብያና ምራባውያን ምንም ጥል የላቸውም፣ ኢሳያስን ውረድ ብለው ኣገሩን እንደኛ ኣላወኩም.
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10987
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
ለምን የተቃዋሚ ሰዎች ትፈቱ ?
Last edited by ethiopianunity on 08 Jan 2022, 02:39, edited 2 times in total.
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10987
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: ለምን የተቃዋሚ ሰዎች ትፈቱ ?
What seems personal is that why release them on the day of the holiday? That is harsh punishment. My guess is that some politician maybe pissed off? That is pure evil, yes right, illuminati style