አብይ አህመድ አሊ ዛሬ ለመጀመሪያ ግዜ የትግራይ ተወላጆች ያለ ፍትህና ርትዕ እንዳጎርዋቸው አምኗል። የለም ውሸት ሲሉ የከረሙ ተከታዮች ምን ይላሉ አሁን?
He has admitted that his regime has been involved in ethnic profiling, mass detention, and corruption.
አብይ አህመድ እንኳን ለሌላ ራሱ ለተናገረው ቃል የሚታመን ሰው አይደለም፣ ሳሙና ነው። and always he has his way of scapegoating. ይህ ሁሉ ምስኪን በራሱ ትእዛዝ ታስሮ ስያበቃ አሁን ሃጥያቱ ለጦቃሚ፣ ለአቃቤ ህግ፣ ለፖሊስና ዳኛ ጣል አድርጎታል።
እኛስ ስለ ምናውቅ አዲስ አይደለም። ፎቶ በለጠፈ ቁጥር ያለውን ሳተነቡ ለምትለይኩ እነ Sintayehu B. Berassa and Giizii Boro here is your Christmas gift.
Please wait, video is loading...