

Za-llmaknun,Za-Ilmaknun wrote: ↑01 Jan 2022, 20:51ልዩ ሃይሉ ዩኒፎርም እየቀያየረ እዚህ ገባሁ ከዚህ ወጣሁ እያለ ፥ ከትህነግ የኮረጀውን ፕሮፓጋንዳ በነፋ ቁጥር፥አቤ ከቤ ደግም እዚህ ይመጣና ስውበላው ስብስብ ያደረገው ነገር ያለ ይመስል ፥ያዙኝ ልቀቁኝ ይላል።
ኦነግ ህጻናትን ማረድ ፥ የእህል ክምር ማቃጠልና አፈር ገፊ ገበሬን እያሳደዱ መዝረፍና መግደልን የጦርሜዳ ዉሎ ጀብድ አድርጎ መቁጠሩ አዲስ አይደለም። ለጊዜው የሹም ዶሮ ነውና እሽ የሚባልበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም።ጨው ለራስኽ ስትል-- ነው ነገሩ
![]()
i found out that in ethiopia no one is afraid of these pu$$y cats