Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: ^^^{{{JUST IN}}}^^^Video Of:Terrorist-Tplf Amassed Troops In ዓዲኣርቃይ-ደደቢት-ዋልድባ 2 Start War In ሑመራ!!! WEEY GUUD !!!

Post by Assegid S. » 01 Jan 2022, 17:57

tarik wrote:
01 Jan 2022, 14:24
እንደከዚህ በፊቱ ሁሉ፥ ጠቅላይ ሚንስትሩ በመሰሪ ባህሪያቸው ሰሜን ጐንደርን ችላ በማለት፥ ለህወሀት ባለስልጣናት የማርያም መንገድ በመክፈት "ባለስልጣኖቹ ከትግራይ ከወጡልኝ ቦኋላ እፎይ እላለሁ፥ ትግራይም ለመግባት ችግሩን ያቀልልኛል" ብለው አስበው ከሆነ፥ አሁንም ኣንድ ጊዜ ደግመው ሊያስቡ ይገባል። ህወሃት በሀይል አስከፍተዋለሁ በሚለው ኮሪደር ስድስትና ሰባት ባለሥልጣናት ከኢትዮጵያ አምልጦ ከመውጣት ይልቅ በስድስትና ሰባት አስር ሺህ የሚቆጠር ነፍሰ ገዳይም ወደ ኢትዮዽያ ክልል (ትግራይ) ሊገባ እንደሚችል ማሰብ ይኖርባቸዋል። የእሳቸው ሁሉን አዋቂነትና ሁሉን ቻይነት ለራሳቸው እና ለደጋፊዎቻቸው እንጂ ለሌላው አይሰራም።

Post Reply