Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4617
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Attention:- "ትግራይ በሁለት ክልል መከፈል አለባት"..."ከትግራይ መወለዴ ያሳፍረኛል"

Post by Abaymado » 01 Jan 2022, 08:10

መንግስት ለእንደዚህ አይነት ሰዎች ትኩረት ሊሰጥ ይገባል።

ሰውየው የሚገርሙ ነጥቦችን አንስተዋል።
አምስቱ የትግራይ ቦታዎች እንደርትታ ቆላ ተንቤን...መቀሌን ክልል አርገው አንድ ክልል መሃን አለባቸው። ለ 47 አመት የተገዛነው አንገሽግሾናል። ኢትዮጵያም ሰላም ታገኛለች።
ሁለተኛው ክልል ደሞ አክሱም አድዋ ሽሬ ደጋ ተንቤን አንድ ክልል ይሆናሉ።




Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10194
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: Attention:- "ትግራይ በሁለት ክልል መከፈል አለባት"..."ከትግራይ መወለዴ ያሳፍረኛል"

Post by Digital Weyane » 01 Jan 2022, 14:48

ትግራይን ዎደ ሁለት ክልሎች መክፈል የሚለውን ሃሳብ ሞቶ በሞቶ ኡስማማበታለሁ። ለችግራችን ብቸኛውና ዘላቂ መፍትሔ ነው። :roll: :roll:


TesfaNews
Member+
Posts: 8151
Joined: 14 Feb 2020, 22:23
Location: Mesob Agezi

Re: Attention:- "ትግራይ በሁለት ክልል መከፈል አለባት"..."ከትግራይ መወለዴ ያሳፍረኛል"

Post by TesfaNews » 01 Jan 2022, 19:14

Adigrat are Irob/Erob and originally speak Saho/igna

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10194
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: Attention:- "ትግራይ በሁለት ክልል መከፈል አለባት"..."ከትግራይ መወለዴ ያሳፍረኛል"

Post by Digital Weyane » 04 Jan 2022, 11:39

ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት ለመፍጠር ትግራይ ለሁለት ክልል መከፈል አለባት። በቃ! :roll:

Abere
Senior Member
Posts: 15477
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Attention:- "ትግራይ በሁለት ክልል መከፈል አለባት"..."ከትግራይ መወለዴ ያሳፍረኛል"

Post by Abere » 04 Jan 2022, 11:47

Will the two newly evolving ክልል used different languages or Adowa Tigrigna? I heard many እንዴርታ people complaining for along and their call for separation from Adowa, Shire and Axum. The እንዴርታ prefers to use Amharic language as their own language than the Adowa Tigrigna.

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10194
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: Attention:- "ትግራይ በሁለት ክልል መከፈል አለባት"..."ከትግራይ መወለዴ ያሳፍረኛል"

Post by Digital Weyane » 04 Jan 2022, 12:55

የሕወሓት መሪዎቻችን በደደቢት በረሃ ኡያሉ "አሽዓ" <<አክሱም፤ ሽሬ እና ዓድዋ>> የሚባለውን ህቡእ ድርጅት አቋቁመው ራሳቸውን ከሌላው የትግራይ ህዝብ ማለትም ከእንደርታ፣ ከዓጋመ፣ ከተንቤን፣ ከሁለት አውላዕሎ ወዘተ እንዲለዩ አደረጉ። ትንሽ ቀጥሎም ሕወሓት በዓድዋ ተወላጆች የበላይነት የሚዘወር የማፊያ ቡድን ለመሆን በቃ። የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ማዕከላዊ ኮሚቴ ሙሉ ለሙሉ በዓድዋ ተወላጆች ቁጥጥር ስር ዋለ። ላለፉት ሃያ ሰባት አመታት ሕወሓት በአንድ ቤተሰብ ተደራጅቶ በኢትዮጵያ ስልጣኑን ተቆጣጥሯል። የአቦይ ስብሐት ቤተሰቦች አካባቢ ወይ ደግሞ የአድዋ አውራጃ አካባቢ ልጆች የሚበዙበት አመራር ነበር።
  • Meles Zenawi …………………………from Adwa
    Sibhat Nega……………………………… from Adwa
    Abay Woldu………………... ……………from Adwa
    Debretsion Gebremichael…………from Adwa
    Tedros Adhanom ............... from Adwa
    Fetlework Gebregziabheir………. from Adwa
    Asmelash Woldeselassie ………. from Adwa
    Abraham Tekesete …………….... from Adwa
    keria Ibrahim …………………………Husband from Adwa
    Getachew Assefa ………………… from Adwa
    Addisalem Balema ………………… from Adwa
    Alem Gebrewahed …………………Wife from Adwa
    Sarcasm/eden………………… from Adwa
    yaballo………………… from Adwa
    Thomas H………………… from Adwa
    Aba Awash/educator………………… from Adwa
    Eripoblikan………………… from Adwa
    dawwit………………… from Adwa
    etc.... ኧረ መን ፀዊዐ መን ክገድፍ፣ ኩላ ዓድዋ ብዓድዋአ እያ አብዙይ ፎርም ትኽድም ዘላ።
:roll: :roll:


በዓድዋ ተወላጆች ሁሌ መረገጥ ሰልችቶናል። የራሳችን ክልል ይሰጠን!! :roll: :roll:

Post Reply