Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Ethio 360:- ኤርሚያስ ለገሠ ተገልብጦአል፡፡ የዛሬውን ወሬያቸውን እና ሰሞኑን ስለ ኦሮሞ ሕዝብ ዕውነት መሰከረ፣ ሠፋሪ አማሮችን ዘለፈጠ ያልኩትን እንደገና አፀና፡፡

Post by AbebeB » 29 Dec 2021, 15:35

  • ኤርሚያስ ለገሠ ተገልብጦአል፡፡ የዛሬውን ወሬያቸውን እና ሰሞኑን ስለ ኦሮሞ ሕዝብ ዕውነት መሰከረ፣ ሠፋሪ አማሮችን ዘለፈጠ ያልኩትን እንደገና አፀና፡፡
  • ሠፋሪው ሀብታሙ አያሌውን ግን ይኅ ሊወጣውከቶ አይታሰብም፡፡ እንዲህ ከሆነ ዲቃሎች ወደ ህልናቸውና ሕዝባቸው የመመለስ አዝማሚያ እየታዬና የሠፋዎች ወደ ሁገነራቸው መመለስ ትልም የተቃረበ ይመስላል፡፡
  • ሀብታሙ በኦሮሚያ ሠፋሪና የኦሮሚያን ሀብት እየመነተፈ ለመኖር ያለመ ቆማጣ እንመሆኑ መጠን ቀጥሎ የሚለውንም አድምጡ፡፡

Abere
Senior Member
Posts: 15480
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Ethio 360:- ኤርሚያስ ለገሠ ተገልብጦአል፡፡ የዛሬውን ወሬያቸውን እና ሰሞኑን ስለ ኦሮሞ ሕዝብ ዕውነት መሰከረ፣ ሠፋሪ አማሮችን ዘለፈጠ ያልኩትን እንደገና አፀና፡፡

Post by Abere » 29 Dec 2021, 15:44

ኤርሚያስ ለገሠ ሰሞኑን አልተመቸውም መሰለኝ ተጎሳቁሏል። ትንሽ ንደት ነገር ገብቶታል እንደ ድሪባ ኩማ አጎፍሮ በአፋር ጊሌ ደረቁን ሊላጭ የፈለገ ይመስላል። ሳይገድሉ ጎፈሬ ይሉሃል የኦነግ ጉዳይ። ኤርሚያስ የደመወዝ እድገት እየጠበቀ ነበር ግን ያህልም ጣምራ በርን ማለፍ አልቻለም። እና ተናዷል። A nail biter ይሉታል ፈረንጆች።

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: Ethio 360:- ኤርሚያስ ለገሠ ተገልብጦአል፡፡ የዛሬውን ወሬያቸውን እና ሰሞኑን ስለ ኦሮሞ ሕዝብ ዕውነት መሰከረ፣ ሠፋሪ አማሮችን ዘለፈጠ ያልኩትን እንደገና አፀና፡፡

Post by AbebeB » 29 Dec 2021, 17:27

Abere wrote:
29 Dec 2021, 15:44
ኤርሚያስ ለገሠ ሰሞኑን አልተመቸውም መሰለኝ ተጎሳቁሏል። ትንሽ ንደት ነገር ገብቶታል እንደ ድሪባ ኩማ አጎፍሮ በአፋር ጊሌ ደረቁን ሊላጭ የፈለገ ይመስላል። ሳይገድሉ ጎፈሬ ይሉሃል የኦነግ ጉዳይ። ኤርሚያስ የደመወዝ እድገት እየጠበቀ ነበር ግን ያህልም ጣምራ በርን ማለፍ አልቻለም። እና ተናዷል። A nail biter ይሉታል ፈረንጆች።
Abere,
ድሪባ ኩማንና ኤርሚያስ ለገሠን የሚያመሳስላቸው የወያኔ ተላላኪ ሁነው መኖራቸው ነው፡፡ የኤርሚያስም ሚስት ትግሬ ከሆነች ሁለት የሚያመሳስላቸው ጉዳይ ተገኘ ማለት ነው፡፡ ከዚያ ውጭ ድሪባ ኦሮሞ ነው፣ ኤርሚያስ የጉራጌ ዲቃላ ነው፡፡ ድሪባ ከወያኔ ሌላ አማራንም ጌታዬ በማለት ያገለገለ አይመስለኝም፡፡ በዚህ የኤርሚያስ ርከርድ የበለጠ ይመስለኛል፡፡
ዋናው ነገር ዲቃላዎች ቀስ በቀስ ከአማራ ኃለ ቀር ፓለቲካና አኑዋኑዋር ራሳቸውን እያላቀቁ ወደ ኦሮሞ በመጠጋት ዘመናዊነትን እየተላመዱ፣ የገዳን ዲሞክራሲ መማር ጀምረዋል የሚለው ነው፡፡ ኤርሚያስም የገዳን ዲሞክራሲ ኮርስ 101 ተመዝግቦ እያጠና ይመስላል፡፡

እንዲያው አንድ ጥያቄ ግን ልጠይቅህ፤ ፋርጤ ነህ ወይስ ፎጤ ነህ? :idea: :idea: :idea:
የእኔን ግምት ግን ከወዲሁ ልንገርህ፡፡ ከድንጋይ ክምር የመጣህ ፋርጤ ነህ እላለሁ፡፡ ምክንያቱም ብዙ ነገር የማይገባህ ሰው ትመስለኛለህ፡፡ :oops: :oops: :lol: :lol:

Post Reply