Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ለዲያስፖራ አባላት የነጻ ትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት የሜትር ታክሲ አገልግሎት ሰጪ ማህበራት ተስማሙ

Post by sarcasm » 29 Dec 2021, 10:16

"የማያልፍለት ደሃ ሀብታም ይጋብዛል" :lol: :lol: I'm sure Temari has a logical financial explanation of how PPnomics works :shock:

========#=========
ማክሠኞ ታህሳስ 19/ 2014 (አዲስ ማለዳ) በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የሜትር ታክሲ አገልግሎት ሰጪ ማህበራት፣ የጠቅላይ ሚንስትሩን ጥሪ ተቀብለው ለገና በዓል ወደ አገር ቤት ለሚመጡ የዲያስፖራ አባለት ከዛሬ ጀምሮ የነጻ የትራንስፖር አገልግሎት ለመስጠት መስማማታቸውን ገልጸዋል፡፡

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በዛሬው እለት በኤሊያና ሆቴል ከታክሲ ማህበራት አመራሮችና አባላት ጋር ውይይት በማድረግ ላይ ናቸው፡፡

በዚህ ወቅት የማህበራቱ ተወካዮች እንዳሉት ወደ አገር ቤት ለሚመጡ የዲያስፖራ አባላት ከአየር ማረፊያ እስከ መዳረሻቸው ድረስ የነጻ የትራንስፖር አገልግሎት ለመስጠት መስማማታቸውን ገልጸዋል ሲል ኢቲዮ ኤፍ ኤም ዘግቧል፡፡

አገልግሎቱ የገና በዓል እስኪጠናቀቅ ድረስ የሚቆይ መሆኑ የተነገረ ሲሆን፤ መስማማታቸውን የገለጹትም ከ45 በላይ የሜትር ታክሲ አገልግሎት ሰጪ ማህበራት መሆናቸውም ታውቋል፡፡
Please wait, video is loading...

temari
Member
Posts: 3931
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: ለዲያስፖራ አባላት የነጻ ትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት የሜትር ታክሲ አገልግሎት ሰጪ ማህበራት ተስማሙ

Post by temari » 29 Dec 2021, 10:22

I think you missed their intention. They are only giving the service once from the Airport to destination. In this way, the meter taxis are hopping to get in touch with the diaspora community so that once they have made the connection, the diaspora community will call them anytime it needs a taxi service during its stay. This is a smart move and will give them an advantage over their competitors.

በዚህ ወቅት የማህበራቱ ተወካዮች እንዳሉት ወደ አገር ቤት ለሚመጡ የዲያስፖራ አባላት ከአየር ማረፊያ እስከ መዳረሻቸው ድረስ የነጻ የትራንስፖር አገልግሎት ለመስጠት መስማማታቸውን ገልጸዋል ሲል ኢቲዮ ኤፍ ኤም ዘግቧል
sarcasm wrote:
29 Dec 2021, 10:16

Post Reply