Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42881
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ፕሮፌሰር ጥላሁን ይልማ

Post by Horus » 28 Dec 2021, 16:25

በነገራችን ላይ እዚህ ቪዲዮ ውስጥ ጀግናው ራስ ደስታ ዳምጠው በትግሬ ባንዳ ተክድቶ በጣሊዮች ለመረሸን ሲወሰድ የሚያሳየውን እጅግ ታሪካዊ ፎቶ ተመለከቱት !

Horus
Senior Member+
Posts: 42881
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፕሮፌሰር ጥላሁን ይልማ

Post by Horus » 28 Dec 2021, 16:53

የየካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ ዴቪስ ፕሮፌሰር ኤሚሪተስ (ጡረታ የወጡ) ጥላሁን ይልማ በኮ/ል ጎሹ ወልዴ ይመራ ለነበረው የኢትዮጵያ መድህን ፓርቲን (1990ቹ) ትልቅ የገንዘብና የሃሳብ ድጋፍ ያደረጉ ሳይንቲስት ናቸው ።

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10979
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ፕሮፌሰር ጥላሁን ይልማ

Post by ethiopianunity » 28 Dec 2021, 18:14

ዶር ጥላሁን ህዋሃትንና ኢፒልፍን ለኢትዮዽያ ኣደጋ እንደሚሆኑ በ 1996 WC ኣካባቢ ጽፎ ነበር በማስረጃ። ያን ጊዜ ኢትዮዽያዊው ዳያስፖራ የሚንደላቀቅበትና እኔ የሚልበት ግዜ ነበር በብብቱ ውስጥም ወያኔንና ህዋሃትን መያዝ ጀምሮ ነበረ፣ ዛሬ ጥልቅ ነው ህውሃትንና ሆዳም ኢትዮዽያውያንን ለማላቀቅ። ኢትዮዽያኖቹ ውርጅብኝ በፕሮፌሰሩ ላይ ኣወረዱበት፣ ስድብ ፖለቲካ ውስጥ ከሚፈተፍት የራሱን ሳይንስ ይመራመር ብለው ጭራሸ ያጠቁት ነበር። ኣንድም እርዳታ ኣላገኘም ማስጠንቀቂያ ሲናገር ኢትዮዽያን ለማዳን ላይ ታች ይል ነበር። ዛሬ ይኸው ያለው ደረሰ። ይህ ፕሮፌሰር ትልቅ ምስጋና ይገባዋል። ኣሁንም እየታገለ ነው ብቻውን።

Horus
Senior Member+
Posts: 42881
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፕሮፌሰር ጥላሁን ይልማ

Post by Horus » 28 Dec 2021, 22:31

ethiopianunity wrote:
28 Dec 2021, 18:14
ዶር ጥላሁን ህዋሃትንና ኢፒልፍን ለኢትዮዽያ ኣደጋ እንደሚሆኑ በ 1996 WC ኣካባቢ ጽፎ ነበር በማስረጃ። ያን ጊዜ ኢትዮዽያዊው ዳያስፖራ የሚንደላቀቅበትና እኔ የሚልበት ግዜ ነበር በብብቱ ውስጥም ወያኔንና ህዋሃትን መያዝ ጀምሮ ነበረ፣ ዛሬ ጥልቅ ነው ህውሃትንና ሆዳም ኢትዮዽያውያንን ለማላቀቅ። ኢትዮዽያኖቹ ውርጅብኝ በፕሮፌሰሩ ላይ ኣወረዱበት፣ ስድብ ፖለቲካ ውስጥ ከሚፈተፍት የራሱን ሳይንስ ይመራመር ብለው ጭራሸ ያጠቁት ነበር። ኣንድም እርዳታ ኣላገኘም ማስጠንቀቂያ ሲናገር ኢትዮዽያን ለማዳን ላይ ታች ይል ነበር። ዛሬ ይኸው ያለው ደረሰ። ይህ ፕሮፌሰር ትልቅ ምስጋና ይገባዋል። ኣሁንም እየታገለ ነው ብቻውን።
ታሪኩን በጣም ነው የማውቀው፣ እኔም የጎሹን ፓርቲ እረዳ ነበር ። ፕሮፍ ጥላሁን የነብረው/ያለው ዩሲ ዳቬስ ስለነበር የሳን ፍራንሲስኮ አካባቢ አንቀሳቅሷል ። ዘመቻ ያደረጉበት ኢትዮጵያ ከትግሬ ነጻነቷን ታውጅ፣ ትግሬ ለኢትዮጵያ ምንም ጥቅም የሌላት ነገር ነች የሚል ግሩም አቋም ነበረው፤ ግን ለብዙ ልክስክስ ፖለቲካል ኮሬክነት አመንዣኪዎች አልዋጥ አላቸው ። የትግሬ ባንዳዎችም ትኩስ ስለነበሩ አጠቁን። በኋላ የጎሹ ፓርቲም ደከመ፣ ዶ/ር ጥላሁንም ወደ ሳይንስ ህይወቱ ተመለሰ ። በጣም ፖዘቲቭ ገርጋራ ድንቅ ምሁር ነው። የጎሹ ፓርቲ 1993 አካባቢ ተቁቁሞ ወደ 1996/7 ተበተነ ። ብዙ ብዙ ምሁራኖች ነበሩበት

Post Reply