Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ጄኔራል ፃድቃን : የኢትዮጵያ ጦር አከርካሪውን ስለሰበርነው ፊታችንን ወደ ኤርትራ አዙረናል

Post by Thomas H » 28 Dec 2021, 13:36

የኢትዮጵያ ጦር አከርካሪውን ስለመሰበሩ የሚያረጋግጡ ጮማ ጮማ ዜናዎች

በተጨማሪም ዓብይ እና አሽከሮቹ በሠላም እጃቸውን እንዲሰጡ የመጨረሻ ጥሪ ቀርቦላቸዋል

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10193
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ጄኔራል ፃድቃን : የኢትዮጵያ ጦር አከርካሪውን ስለሰበርነው ፊታችንን ወደ ኤርትራ አዙረናል

Post by Digital Weyane » 28 Dec 2021, 13:59

ፈረንጆች ጌቶቻችን Cost benefit analysis ይሉታል።

የወያኔ መሪዎቻችን ትርጉሙ አያውቁትም።

ለምሳሌ ጁንታ ዎደ ኤርትራ የተኮሱዋቸው ሮኬቶችን ተከትሎ የኤርትራ ሞከላከያ ትግራይ ውስጥ ገብቶ 250,000 ሺ የሕውሓት ታጣቂዎችን ሙሉ በሙሉ ሲደመስስ ጁንታ ምን አተረፉ? ለእያንዳንዱ የተተኮሰ ሮኬት 25,000ሺ የተጋሩ ህይወት የምንከፍል ከሆነ ትርፉ እልቂት ፤ አካለ ጎዶሎነት ፤ የኢኮኖሚ ውድመት ፤ ስደት ፤ ርሀብ፤ እና ሰቆቃ ኡንጂ አንዳችም ትርፍ የለም።

ኡናታችን ትግራይ ባዶዋን ኡየቀረች ነው። ደይስንኻ አሸዋ ቆርጥመሉ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21746
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ጄኔራል ፃድቃን : የኢትዮጵያ ጦር አከርካሪውን ስለሰበርነው ፊታችንን ወደ ኤርትራ አዙረናል

Post by Fiyameta » 28 Dec 2021, 14:01

የጄኔራሉ ዳግማዊ ስህተት! – ተስፋዬ ገብረኣብ

February 10, 2021

መቼም ጄኔራል ጻድቃን እንዲህ ያለ ዳግማዊ ስህተት ላይ ይወድቃል ብዬ ገምቼ ባለማወቄ ራሴን ታዘብኩት። ራሴን የታዘብኩት እነ ስዬ፣ እነ ጻድቃን፣ እነ ስዩም፣ እነ አባይ በትክክል ያቀዱትን፣ ያለሙትን፣ የተመኙትን የከሸፈ ህልም ከሰማሁ በሁዋላ ነው።

እቅዳቸው ወዲህ ነው!

በቅድሚያ የኢትዮጵያን መከላከያ ሃይል ማጥቃትና መቆጣጠር። በመቀጠል ጎንደር፣ ባህርዳር እና ደሴን መቆጣጠር።

ልክ በዚህ ጊዜ አብይ አህመድ ቤተሰቡን ይዞ ስለሚኮበልል አዲሳባ ላይ በተደራጁ አባላት እና ደጋፊዎች ቤተመንግስቱን መቆጣጠር።

በመቀጠል ትግራይ የሚገኙ የኤርትራ ስደተኞችን በማስገደድ ከፊት በማስቀደም እንደ ፓሎኒ ኩዋስ እየነጠሩ አስመራ እና ምጽዋን መያዝ።

ከዚያም ህሊና አልባ ኢትዮጵያውያንን ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ምኒስትር አድርጎ በመሾም ኢትዮጵያን በእጅ አዙር መግዛት።

በመቀጠል ኤርትራን ለዘላለሙ እንዳትነሳ አድርጎ ማውደም። መሰረተ ልማቶችን ማፈራረስ፣ የኤርትራውያንን ትውፊት፣ ማህበራዊ ክብር፣ አገራዊ ስሜት እና ሰብአዊ ኩራት መድፈር እና ማዋረድ – ነበር የታሰበው።

እዚህ ለመግለጽ የማልፈልገው አሰቃቂ ድርጊት በኤርትራውያን እና በአማራ ማህበረሰብ ላይ ለመፈጸም አቅደው እንደነበርም በቂ መረጃ አለኝ። ልገልጸው ግን ፍላጎት የለኝም። ምክንያቱም ታሰበ እንጂ ስላልተፈጸመ መግለጹ ጥቅም የለውም። የታሰበውን ቀርቶ የተፈጸመውን የአርሲ የጦርነት ታሪክ በጨረፍታ በመጻፌ እንኳ የተሸከምኩትን ሸክም እኔ ነኝ የማውቀው።

ዞረም ቀረ ወያኔ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ ንጹሃን ዜጎች ላይ ለመፈጸም ያቀደውን አሰቃቂ ድርጊት መፈጸም በጀመረ ልክ በ18ኛው ቀን ነገሮች ሌላ ሆኑ።

ክፉ አሳቢ የወያኔ መሪዎች ክፉ ገጠማቸው። ተማረኩ ወይም ተገደሉ። ባህርዳር እና አስመራን ለማውደም ያሰቡትን ራሳቸው በራሳቸው ላይ ፈጸሙት። በ30 አመታት የገነቡዋትን ትግራይ በ3 ሳምንታት አፈራረሷት። እናም የወያኔ መሪዎች ከሚሳኤል መተኮስ ወደ መማረክ ተሸጋገሩ። ከዚያም አልፎ በአሜሪካ መሬት ላይ ሲንደባለሉ ታዩ። ይህ መንደባለል አሳፋሪ ትርኢት ሆኖ ታየ።

ጄኔራል ጻድቃን በእግሪ መኸል ውጊያ በገጠመው አሰቃቂ ሽንፈት ስቅስቅ ብሎ ያለቀሰ ሰው እንደመሆኑ እንዴት ዳግም ሊሳሳት እንደቻለ ግን መረዳት አቅቶኛል።

The Lice Head Destroyer!
Member
Posts: 182
Joined: 08 Jan 2016, 10:11

Re: ጄኔራል ፃድቃን : የኢትዮጵያ ጦር አከርካሪውን ስለሰበርነው ፊታችንን ወደ ኤርትራ አዙረናል

Post by The Lice Head Destroyer! » 29 Dec 2021, 00:45

Digital Weyane wrote:
28 Dec 2021, 13:59
ፈረንጆች ጌቶቻችን Cost benefit analysis ይሉታል።

የወያኔ መሪዎቻችን ትርጉሙ አያውቁትም።

ለምሳሌ ጁንታ ዎደ ኤርትራ የተኮሱዋቸው ሮኬቶችን ተከትሎ የኤርትራ ሞከላከያ ትግራይ ውስጥ ገብቶ 250,000 ሺ የሕውሓት ታጣቂዎችን ሙሉ በሙሉ ሲደመስስ ጁንታ ምን አተረፉ? ለእያንዳንዱ የተተኮሰ ሮኬት 25,000ሺ የተጋሩ ህይወት የምንከፍል ከሆነ ትርፉ እልቂት ፤ አካለ ጎዶሎነት ፤ የኢኮኖሚ ውድመት ፤ ስደት ፤ ርሀብ፤ እና ሰቆቃ ኡንጂ አንዳችም ትርፍ የለም።

ኡናታችን ትግራይ ባዶዋን ኡየቀረች ነው። ደይስንኻ አሸዋ ቆርጥመሉ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

I would say ደይስንኻ ቁማል ቆርጥመሉ :lol:

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ጄኔራል ፃድቃን : የኢትዮጵያ ጦር አከርካሪውን ስለሰበርነው ፊታችንን ወደ ኤርትራ አዙረናል

Post by Wedi » 29 Dec 2021, 02:51

Thomas H wrote:
28 Dec 2021, 13:36
ጄኔራል ፃድቃን : የኢትዮጵያ ጦር አከርካሪውን ስለሰበርነው ፊታችንን ወደ ኤርትራ አዙረናል

*

.

.

.

.

.

.

.

.

.
https://i.ibb.co/VvKMLrT/Dead-TPLF-2021 ... .png[image][/image]
.

.

..

.

.

.

.

.
:lol: :lol: :lol:
.

.

.

.

.

.

Post Reply