-
sebdoyeley
- Member+
- Posts: 5507
- Joined: 14 Feb 2020, 04:27
Re: TPLF asked UN to award them at least one Port and fortile land to creat a USA friendly nation greater Tigrai.
ትልቅ ህዝብ እና አገር ጥሎ ትንሽ አገር የመሆን ህልም ውጤቱ ትንሽ መሆን ብቻ ነው። ትንሽነት ከትንሾች ጭንቅላት የሚመጣ ነው።
-
sebdoyeley
- Member+
- Posts: 5507
- Joined: 14 Feb 2020, 04:27
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: TPLF asked UN to award them at least one Port and fortile land to creat a USA friendly nation greater Tigrai.
Abere,
- የኔ ወንድም ኣብረን ከሰራን ማንኛውም ሊያጋጥመን የሚችል ኣደጋ በቀላሉ ልንገጥም እንችላለን ። የጁንታ ጉዳይ የትንሽ ቦታ ትንሽ ኣገር መሆን ፍላጎት ኣይደለም ። ሌላ መዘዝ ኣለው ። በቀላሉ የሚታይና ችላ የሚባልበት ጉዳይ ኣይደለም።
በሌላ ፈትል ከጻፍከው ኣይይዤ የኣያቴ ( ባባቴ) የረጅም ጊዜ ጓደኛ ( የቅዱስ ገብርኤል ቤተ-ክርስትያን ) ቀኛዝማጅ ሃይሉ ይባሉ ነበር ። ኣያቴም የከበርቴ ፊት የነበራቸው ግራዝማች የሚል ሹመት ነበራቸው። ይሄ ትንሽ የቤተ-ሰብየ ታሪክ ነው ። በኢትዮጵያም ግራዝማችና ቀኛዝማች የሚባሉ ኣሉ መሰለኝ ። ኣዳዲሶች ባይኖሩም ማለቴ ነው ። እኔን በኤርትራ የድሮ ሰዎች በየኣያቴ ስም ከነግራዝማቹ ሲጠሩኝ በጣም ደስ ይለኛል ፡ ክብር ይሰማኛል ።