Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: The popular Eritrean writer has passed away!

Post by euroland » 25 Dec 2021, 22:11

Co-signed!!


Great point. As you stated, we have wounds inside that we don’t want to itch it. Millions of Eritreans purchased by the same people who are today forced to defend and die for them so another evil won’t commit the same crime on them that they committed on us. They won’t let this guy rest in peace because he spoke his mind. His crime is, he was born from Eritrean parents. The likes of Lidetu whose hand is socked by his own people’s blood are spared from being criticized because he is from “their ethnic”. They can’t tell us if Tesfaye had instigated and encouraged the killing of one single Ethiopian, however, their Lidetu has plenty. What a hypocrite nation.

Fed_Up wrote:
25 Dec 2021, 19:21
ዝም በላቸው እየታዘብን ነው:: 500,000 ወታደር ልከው ሚሊዬን ንጹሃን ኤርትራውያንንየገደሉ አውሬዎች ... ያለፈውን ይቅር ብለን ብናልፋቸው የረሳነው መሏቸው አንድን ግለሰብ ያአውም አንድ ኢትጵያዊን ያልገደለን ሰው እንዲሁም እመካከላቸው ያአደገ ሰው አሳበው በጂምላ ኤርትራዊን እየሰደቡን ነው አይደል:: ምነው እናንተ መሃል እየኖረ አልነበር .. ለምን ያአኔ አልገደላችሁትም? ወንድ ጠፋ? ስልብ ሁላ

በተለይ በተለይ የሸርሙጣ ልጂ ፈሳም ምስራቅ ተብየው.....ስርአት ያዝ :: ወንድ ከሆንክ እዚህ ዘራፍ ከማለት ሂድና አማራን የሚገል ሸኔን ግጠም:: ቅራንቅቧም .. እዚህ አትንዠርዠር

ወላይታም እኮ ነፍጠኛ ምኒሊክ ገድሎናል እያለ ነው:: ይህንን ካንሰር አቲቲዩድ ካቀየርክ የኣማራ ሰላም ብቻ ሳይሆን የመኖር ህልውናው ጥያቄ ውስጥ ይገባል::ብልጥ ሰው በዘዴ ጠላት ቀንሶ ወዳጂ ያበዛ:: ዛሬ የአማራ ወዳጂ የቀረው ኤርትራዊያን ብቻ ናቸው

[deleted] -- አማራን ለማጥፋት ምሏል
ኦሮሞ-- አማራን ለማጥፋ ምሏል
ሶማሌ-- አማራን አይወዱም
ሲዳማ-- አማራን አይወዱም
ወላይታ-- አማራን አይወዱም
ሱዳን-- አማራን አይወዱም
አሜሪካም-- አክ እንቱፍ ብላለች አማራን ወደ ስልጣን አጠገብ ድርሽ እድትሉ አትፈልግም


ይህ በርገር ያሰባውን ጭንቅላታችሁ አሰሩት -- አንድ ያአለፈውን እንርሳ ብላ ከጎንህ የቆመችውን ኤርትራ የተጣላህ እለታ ግን መኖርህ ያበቃል::


Kuasmeda wrote:
25 Dec 2021, 18:28
Sebdoyeley! Forget those bunch of idiots, they are remnants of the Derg regime who are hiding under the Amhara mask. What they don't know is the strategic interest of Eritrea & Ethiopia. They are Morones who think we forgot all the evil crimes against the Eritrean society with the proverb of "እምቢ ላለ ሰው ጥይት አጉርሰው" "ኤርትራ መሬቷ እንጂ ህዝቧ አያስፈልገንም". Anyhow, better to forget these bunch of idiots who were our enemies & forcefully driven out of Eritrea. Tesfaye Gebreab is our all-time Hero
sebdoyeley wrote:
25 Dec 2021, 15:36
How many Ethiopians committed atrocities in Eritrea, living now in Ethiopia from the Derg Era?
do you think the Ethiopian authority simply extradite, if we Ask? what would the Ethiopian say for this action.?
Brother Tesfaye may have said some bad thing but he didn't kill any Ethiopian in his lifetime.
Meles was drilling you all until his death time, now after his death to open your mouth is really low.
Abere wrote:
25 Dec 2021, 15:21
ምን ለማለት ፈልገህ ነው? ወንጀለኛ አሳልፈን አንሰጥም ነው? ወይስ የተስፈዬ ገብረእባብ ደጋፊነኝ ለማለት ነው? የመለስ ዜናዊ እኮ መናገሪያ ኮንዶም አፍ ነበር። መለስ የሚለውን ይጽፍ የነበረ ነው። ይህን ያህል ከዚህ ግባ የሚባል ሰው አይደለም። የሰራው ወንጀል ግን ከምድር እስከ ሰማይ ተከትሎት ሄዷል በእርሱ ጥርጥር የለንም።እከካም ነህ።ጥገኛ! በሜዳ ላይ ትምበጣረቃለህ::
sebdoyeley wrote:
25 Dec 2021, 15:12
I think you have misunderstood us, You are talking with Eritreans not with beggars tribe Agame here. you should change your altitude when talking to us.
If I am correct you are receiving monthly rust wheat for a living day to day from the white man, yeah? so stop writing nonsense before we go deep.
Abere wrote:
25 Dec 2021, 15:03
if this guy, ተስፋዬ ገብረእባብ, were alive and in Eritrea we would ask the Eritrean government to extradite him to Bahir-Dar so that he could be sentenced to death by hanging at public square. He had the millions Amhara blood on his hands. As we have many good Eritrean brothers and sisters, we also have scorpion TPLF like evils who have our blood on their hands, like the today's deceased ተስፋዬ ገብረ-እባብ. I don't decide which room good booked/rested him, hell or heaven, but the Amhara people are gracious to God for He has called this እባብ. This is called God's perfect time.

Tadiyalehu
Member
Posts: 672
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: The popular Eritrean writer has passed away!

Post by Tadiyalehu » 26 Dec 2021, 16:43

አህያው Abere

"አማራ/ነፍጠኛ በአፉ በልቶ መልሶ በአፉ የሚቀዝን ከርከሮ ነው" የሚለውን ተረት በሚገባ አረጋግጠህልኛል።
ሰው ሐዘን የሚገልፅበት ቤት ጥልቅ ብለህ በአፍህ ቀዘንክ! ከርከሮ ነፍጠኛ!
አማራና ጅብ ሰፊ አፍና ሆድ እንጂ ልብ የለውም! ... ሆኖ ነው እንጂ ... እንደ ምላሣችሁ ርዝመት ልብ እና የማድረግ አቅም ቢኖራችሁ ... የኢትዮጵያን ብቻ አይደለም የጠቅላላ አፍሪካ ቀንድ ህዝብ ከማጥፋት ወደ ኋላ አትሉም ነበር።
ጭራቅ ተስፋፊ ነፍጠኛ!

Abdisa
Member+
Posts: 6097
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: The popular Eritrean writer has passed away!

Post by Abdisa » 26 Dec 2021, 19:05

With all due respect, the title of this thread should be revised to read as:
The popular Ethiopian author— a native of Oromia region and of Eritrean descent— has passed away.



"...Abyssinian rulers, court historians and monks contend that Oromo are newcomers to the region and did not belong here. For instance, the Abyssinian court historian, Aleqa Taye (1955), alleged that in the fourteenth and sixteenth centuries the Oromo migrated from Asia and Madagascar, entered Africa via Mombasa and spread north and eastwards. Others have advocated that during the same period the Oromo crossed the Red Sea via Bab el Mandab and spread westwards. Abyssinian clergies even contended that Oromo emerged from water."

For centuries, the history of the Oromo people has been written by Abyssinian "historians" using self-serving beliefs crafted to fit their expansionist agenda, as domination was the core aspect of their empire. The people who accepted these beliefs without any evidence and reason are no different than the grownups in our world who genuinely believe Santa Claus exists, and who get heart-broken when told Santa isn't real.

What Obbo Gadda Tesfaye Gebreab did was remind these grownups that Santa isn't real, however, not surprisingly, they started looking at him as the Grinch that stole their Christmas. GROW UP!

Meleket
Member
Posts: 3985
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: The popular Eritrean writer has passed away!

Post by Meleket » 27 Dec 2021, 04:24

ተስፋዬ ገብረኣብ ድንቅና ምርጥ ኤርትራዊ ደራሲ ነው። ታሪክ ሲተርክ ታሪኩ በተፈጸመበት ወቅት የነበረ የዓይን ምሥክር መስሎ ነው። በምናቡ የሚስላቸው ዕጹብ ድብቅ ትወናወች ሆኑ ኵነቶች ገራሚ ናቸው። ሃሳቦቹ ኣጫጭር፡ ምልከታቸው ዘመን ተሻጋሪና አሁንም አሁንም ኣነጋጋሪና ህያዉ ናቸው። ተስፋዬ ማረፉንና ማለፉን ሰማን። በርግጥ አንድ ምርጥና ምትክ-አልባ ደራሲን ኤርትራ ብቻ ሳትሆን አለማችንም ኣጣች። ፈጣሪ ነፍሱን በዓፀደ ገነት ይቀበልልን፡ ቤተሰቦቹንና አድናቂዎቹንም ያጽናናልን።

ወንድማችን ተስፋዬ ፈጣሪ የለገሰውን አእምሮና የማሰላለስ ብቃት በሚገባ የተጠቀመበት፤ ብልህና ድንቅ ክህሎቱን ለሚሊዮኖች መነቃቃት ያበረከተ ጀግናም ነው። በተለዪ በኛ በኤርትራዉያን እይታ ተስፋዬ ገና በማለዳ “ኤርትራ” ብሎ ቃሉን የሰጠና እስከ ህይወቱ ፍጻሜ ቃሉን ያላጠፈ፤ ብርቅና ድንቅ ልጃችንና ወንድማችን ነው። ተስፋዬ ገብረኣብ . . . የገዛ-ሕዱሩ’ዉ . . . የዓዲ ዅቡሎዉ . . . የቢሾፍቱዉ . . . የደብረዘይቱ . . . የኤርትራዉ . . . የኢትዮጵያዉ . . . የኦሮምያዉ . . . የአፍሪካዉ . . . የዓለማችን ውድ ልጅ፡ የአባት አገሩና የእናት ሃገሩ የአያት ሀገሩም ጭምር ልጅ፡ ተስፋዬ ገብረኣብ በሰላም እረፍ።

ክቡራን ወላጆቻችን “ሓደ ክንድ ሽሕ” ይላሉ፡ ተስፋዬ ደግሞ “አንድ ሳለ እንደ እልፍ አእላፍ ነው”! ይህ ማለት ግን አይደለም ኢትዮጵያዉያን ኤርትራዉያን ጭምር በሚጽፈው ነገር ሁሉ እንስማማለን ማለት አይደለም። እሱ የራሱን ምልከታ በሚነበብ መልኩ አጋርቷል። ሌላው ደግሞ የየራሱን ምልከታ ያጋራ። አንባቢ ደግሞ ፈጣሪ የለገሰውን የማገናዘብ ብቃት ተጠቅሞ ነገሮችን ይመርምር።

ተስፋዬ በሚጽፋቸው ታሪኮች መካከል በማወቅ ይሁን ባለማወቅ ሳይነካቸውና ሳይገልጻቸው የሚያልፍ ነገሮች ሊኖሩ ይችላሉ። አንዳንዶች እንዲተረኩ የማይሿቸውን ነገሮችም ፍርጥርፍ አድርጎ ሊያስነብብ፡ ይሆነኛል በሚለው አገላለጽም ሊገልጽ ይችላል። ይህ የማይገረሰስ አእምሯዊና ደራሲያዊ መብቱ ነው። በምልከታው የተስማማን ስናሞካሸው፡ በምልከታው ያልተስማማን ደግሞ ሃሳቡን በሃሳብ ብንሞግት ነው የሚያምርብን እንጂ እሱን በማንቋሸሽና በማጥላላት ዘለዓለማዊና ህያዉ ስራዎቹን ልናጠፋ በፍጹም ኣይቻልም።

ተስፋዬ ገብረኣብ አንድ ነገር በእርግጠኝነት እንገልጻለን "ሃገርህ ኤርትራ እጅግ ትወድሃለች" . . . በሙያህ ደከመኝ ሳትል በሙሉ ልብ አገልግለሃታልና ኣምላክ የአገልግሎትህን ዋጋ በሰማዩ ቤት ይክፈልህ!!!

Follower
Member
Posts: 2303
Joined: 16 Feb 2013, 01:19

Re: The popular Eritrean writer has passed away!

Post by Follower » 27 Dec 2021, 07:56

Meleket wrote:
27 Dec 2021, 04:24

ተስፋዬ ገብረኣብ አንድ ነገር በእርግጠኝነት እንገልጻለን "ሃገርህ ኤርትራ እጅግ ትወድሃለች" . . . በሙያህ ደከመኝ ሳትል በሙሉ ልብ አገልግለሃታልና ኣምላክ የአገልግሎትህን ዋጋ በሰማዩ ቤት ይክፈልህ!!!
እንታይ እዩ ጌይሩላ "ንሃገሩ" ኤርትራ ዶ ምገለጽካልና?

ማዕረ ክንድዚ ዝድረፈሉ ዘሎ ንሃገሩ ዝተወፈየ እንተ ኔይሩ ካብ ምብራር ወያነ ከመይ ጌይሩ ኣምሊጡ?

ከምቲ ንሳቶም ንፓይለት በዛብህ ጅግናችን ኢሎም ክምጉሱ እንከለዉ ንቃወሞም ዝነበርና ,ንሶም ዉን መሰሎም እዩ ንተስፋይ ክነቅፍዎን ክቃወምዎን።
ናይ ሓደ ወገን ጅግና, ናይ'ቲ ኣንጻሩ ወገን ኣረሜን ምዃኑ ኣይንረስዕ።

እዛ ኩሉ ዉሩይን ፍሉጥን ናይና እዩ ምባልሲ (ምጥቃዕ)መዓስ ኢና ንገድፎ።


በነገራችን ላይ ፡ጽሑፍካ ቁሩብ'ዶ ኦቪሩ ሓቀይ?ሰብኣይን ሰበይቱን ዝተባኣስሉ መኣዲ ዝረኸብካ ትበስል።የ ገብያ ግርግር ለለባ ይመቸዋል,, ድዮም ዝብሉ።WHO ARE YOU?

RIP,ንስድርኡን በተሰቡን ፈተውቱን ከኣ ጽንዓት ኣይሃቦ።

Meleket
Member
Posts: 3985
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: The popular Eritrean writer has passed away!

Post by Meleket » 27 Dec 2021, 09:57

ዓርኸይ Follower ጽሑፍኻ ምላሽ ኣይመድለዮን’ሞ “ንዒቖምኒ ኢዮም ዛይመለሱለይ” ቢልካ ከይተስተማስል፡ መሊሽናልኻ ኣሎና፡ ብኤርትራዊ ጭዉነት!
Follower wrote:
27 Dec 2021, 07:56
እንታይ እዩ ጌይሩላ "ንሃገሩ" ኤርትራ ዶ ምገለጽካልና?
ተስፋዬ ገብረኣብ ብብርዑ ልዕሊ መዳፍዕን ድሮናትን ንተጻያት ሃገሩ ደረዓዒሙ’ዩ። ፍቶ ጽላእ ኣብ ግዜ ወራር ወያነ ንዝነበረ ኵነት ንውሉድ ወለዶ ኪዕቐብ ብዝኽእል መገዲ ንፍሽለት ወየንትን ፍሹል አካይዳኦምን ሰኒድዎ ኢዩ። ‘ጋዜጠየና ወየንቲ’ ኣብ ዝነበረሉ እዋን ኪረኽቦን ኪዕዘቦን ንዝኸኣለ ቍምነገራት ኣብ መጻሕፍቱ ብምስፋር ንወለዶና ታሪኻዊ ስንቒ ኣስኒቑ ኢዩ። ኢትዮጵያዉያን ብብሮባጋንዳ ዝተፈላለዩ ስርዓታት ተዓሺዮም እናሃለሉ ናብ ሃገረ ኤርትራ ገጾም ከይመጽኡ ኣብ ምግባር ብብርዑ ንብዙሓት ደቂ እታ 'ዓባይ ሃገር' ኢጦብያ ኣለቢሙ ኢዩ።ሳላ ከምኡ ዚገበረ፡ ወየንቲ ከምትማል መሲልዎም እንተዋጠዩ፡ ኣብ ጐድኖም ዚስለፍ ወዲ ሃገረ ኢጦብያ ኪረክቡ ኣይኸኣሉን! :lol:

ግፍዒ ብዚብል ብኣሕተምቲ ሕድሪ ንዝተዳለወ “ንግፍዕታት ሥርዓታት ኢትዮጵያ” ኣብ ልዕሊ ህዝቢ ኤርትራ ካብ ባሕሪ ብጭልፋ ንዚገልጽ መጽሓፍ፡ ፍትዉን ተነባቢ ብዝኾነ ኣገባብ ብቋንቋ ኣምሓርይና ተርጕሙ፡ ነቶም ነበብቲ ቋንቋ ኣምሓርይና ብቋንቋኦም ‘ንቐደም’ ኢሉዎም ኢዩ።

“ማሕደር ኑረነቢ” ብዚብል ርእስ ዝጸሓፎ ታሪኻዊን ልበወለዳዊ መጽሓፍ’ዉን ብዙሕ ሽጣራታት ናይቲ ዘመን ግሩም ጌሩ ቐሪቡልና’ዩ። ነፍስወከፍ ተጋዳላይ ኤርትራ መጸሐፍ ከምዝዀነ፡ ክጽሕፍ ቢሉ ንዝተበገሰ ሰብ እልቢ ዛይብሉ ኣርእስቲ ገና ዘይተተንከየ ታሪኽ ከምዘሎና ንመንእሰያት ሃገሩ ብተግባሩ ዘእመነ ወዲ ሓላል መሬት ኢዩ።

Follower wrote:
27 Dec 2021, 07:56
ማዕረ ክንድዚ ዝድረፈሉ ዘሎ ንሃገሩ ዝተወፈየ እንተ ኔይሩ ካብ ምብራር ወያነ ከመይ ጌይሩ ኣምሊጡ?
ካብተን ‘መዘክራቱ’ ኣብ ሓንቲ ሰኒድዎ ስለዘሎ፡ ከመይ ብወገን ኬንያ ከምዘምለጠ ኣብኡ ክትነቦ ትኽእል። :lol: ምስ መኣል በረኸት ስምዖን ዘጋጥሞ ዝነበረ ኵነት’ዉን ኣብኡ ክትረክቦ ኢኻ። ምስ ነበብካዮ ትፈልጦ፡ ከመይ ገቢሩ ንወያነ ኣሽኺዕዎም፡ ገለ ሓቅታት ፈዪ ኣቢሉሎ’ሞ ን “መዘክራቱ” ንበብ። . . . ክሳብ ሕጂ ግን ብዛዕባኡ ኪድረፍ ኣይሰማዕናን።
Follower wrote:
27 Dec 2021, 07:56
ከምቲ ንሳቶም ንፓይለት በዛብህ ጅግናችን ኢሎም ክምጉሱ እንከለዉ ንቃወሞም ዝነበርና ,ንሶም ዉን መሰሎም እዩ ንተስፋይ ክነቅፍዎን ክቃወምዎን።
ናይ ሓደ ወገን ጅግና, ናይ'ቲ ኣንጻሩ ወገን ኣረሜን ምዃኑ ኣይንረስዕ።
መኣስ’ሞ ነዙይ ዘንጊዕና። ብጸርፊ ዛይኮነስ ሃሳባትካ ብምግላጽ ነቱይ ንሱ ዝቐረቦ ሃሳባት ብሃሳባት ምስዓር ኢዩ ናይ ወረጃ ስራሕ ኢና ንብል ዛሎና። ከምዡን ከምዡን ዝበልካዮ ጌጋ ኢዩ፡ ከምዡይ ከምዡይ ኢዩ ቢልካ ነቱይ ናትካ ሃሳብ ምግላጽ ኢዩ ስራሕ ንፉዓት እምበር፡ ጸርፊ ወዲ ጸርፊ ደኣ ማንም በሃም ዚኽእሎ እንደኣሉ!
Follower wrote:
27 Dec 2021, 07:56
እዛ ኩሉ ዉሩይን ፍሉጥን ናይና እዩ ምባልሲ (ምጥቃዕ)መዓስ ኢና ንገድፎ።
ተስፋዬ ደኣ ናይ ኤርትራና ኣይዀነን ዲኻ ትብል ዛሎኻ ዓርኸይ። ካብ ገዛ ሕድሩ ካብ ዓዲኩቡሎ ኢዩ ዚምዘዝ ሃረገይ ዝበለና’ኮ ባዕሉ ኢዩ። ገዛ ሕድሩን ዓዲ ዅብሎን ድማ ኣብ ኤርትራና ኢየን ዚርከባ እምበር ኣብ ኦሮምያ ወይ ኣብ 'ዓባይ-ትግራይ' ወይ ኣብ ኢትዮጵያ ኣይዀናን። “ናይና እዩ” ዚብሉ’ኮ ወየንቲ እዮም! :lol:
Follower wrote:
27 Dec 2021, 07:56
በነገራችን ላይ ፡ ጽሑፍካ ቁሩብ'ዶ ኦቪሩ ሓቀይ?
በነገራችን ላይ’ ጽሑፈዪ “ቁሩብ ዝኦቨረ” መሲሉካ’ሎ እምበር “ኣይኦቨረን”! :lol:
Follower wrote:
27 Dec 2021, 07:56
ሰብኣይን ሰበይቱን ዝተባኣስሉ መኣዲ ዝረኸብካ ትበስል።
ንሕና ደኣ ከምዡይ ትብሎ ዛሎኻ ዓይነት መኣዲ ክንረኽብ ካሎና፡ ነቱይ ሰብኣይን ንሰበይቱን ኣሳኒና ንመኣዶም ጸሎት ጌሮም ኪምገቡ ኢና ንምዕዶም
Follower wrote:
27 Dec 2021, 07:56
የ ገብያ ግርግር ለለባ ይመቸዋል,, ድዮም ዝብሉ።
ሓቆም እንዲ’ዮም ከምኡ ክብሉ፤ “ዉሻ ምን ኣገባሽ ከእርሻ!” ከምኡውን “እውነቱን ተናግሮ እመሸበት ማደር” እዉን ይብሉ ኢዮም።
Follower wrote:
27 Dec 2021, 07:56
WHO ARE YOU?
ንሕና ደኣ ኤርትራዉያን ደያኑ ማእከልን መስመር ኢና ቢልና ነጊርናካ ነቢርና፡ ዘንጊዕካ እምበር።
Follower wrote:
27 Dec 2021, 07:56
RIP,ንስድርኡን በተሰቡን ፈተውቱን ከኣ ጽንዓት ኣይሃቦ።
ሽሕ እኳ እዙይ ጭዉነት ዝጐደሎ ኣበሃህላኻ ነዉሪ እንተኾነ፡ ከምኡ ክትብል’ዉን እንተዘየጸበቐልካ፤ ከምኡ ቢልካ ሃሳባትካ ምግላጽካ ግን ውልቃዊ መሰልካ ኢዩ።

ንሕና ኤርትራዉያን ደያኑ ማእከልን መስመርን ግን ብዛዕባ ተስፋዬ ገብረኣብ ዛሎና ርእይቶ ከምዡይ ዚስዕብ ኢዩ።
Meleket wrote:
27 Dec 2021, 04:24
ተስፋዬ ገብረኣብ ድንቅና ምርጥ ኤርትራዊ ደራሲ ነው። ታሪክ ሲተርክ ታሪኩ በተፈጸመበት ወቅት የነበረ የዓይን ምሥክር መስሎ ነው። በምናቡ የሚስላቸው ዕጹብ ድብቅ ትወናወች ሆኑ ኵነቶች ገራሚ ናቸው። ሃሳቦቹ ኣጫጭር፡ ምልከታቸው ዘመን ተሻጋሪና አሁንም አሁንም ኣነጋጋሪና ህያዉ ናቸው። ተስፋዬ ማረፉንና ማለፉን ሰማን። በርግጥ አንድ ምርጥና ምትክ-አልባ ደራሲን ኤርትራ ብቻ ሳትሆን አለማችንም ኣጣች። ፈጣሪ ነፍሱን በዓፀደ ገነት ይቀበልልን፡ ቤተሰቦቹንና አድናቂዎቹንም ያጽናናልን።

ወንድማችን ተስፋዬ ፈጣሪ የለገሰውን አእምሮና የማሰላሰል ብቃት በሚገባ የተጠቀመበት፤ ብልህና ድንቅ ክህሎቱን ለሚሊዮኖች መነቃቃት ያበረከተ ጀግናም ነው። በተለዪ በኛ በኤርትራዉያን እይታ ተስፋዬ ገና በማለዳ “ኤርትራ” ብሎ ቃሉን የሰጠና እስከ ህይወቱ ፍጻሜ ቃሉን ያላጠፈ፤ ብርቅና ድንቅ ልጃችንና ወንድማችን ነው። ተስፋዬ ገብረኣብ . . . የገዛ-ሕዱሩ’ዉ . . . የዓዲ ዅቡሎዉ . . . የቢሾፍቱዉ . . . የደብረዘይቱ . . . የኤርትራዉ . . . የኢትዮጵያዉ . . . የኦሮምያዉ . . . የአፍሪካዉ . . . የዓለማችን ውድ ልጅ፡ የአባት አገሩና የእናት ሃገሩ የአያት ሀገሩም ጭምር ልጅ፡ ተስፋዬ ገብረኣብ በሰላም እረፍ።

ክቡራን ወላጆቻችን “ሓደ ክንድ ሽሕ” ይላሉ፡ ተስፋዬ ደግሞ “አንድ ሳለ እንደ እልፍ አእላፍ ነው”! ይህ ማለት ግን አይደለም ኢትዮጵያዉያን ኤርትራዉያን ጭምር በሚጽፈው ነገር ሁሉ እንስማማለን ማለት አይደለም። እሱ የራሱን ምልከታ በሚነበብ መልኩ አጋርቷል። ሌላው ደግሞ የየራሱን ምልከታ ያጋራ። አንባቢ ደግሞ ፈጣሪ የለገሰውን የማገናዘብ ብቃት ተጠቅሞ ነገሮችን ይመርምር።

ተስፋዬ በሚጽፋቸው ታሪኮች መካከል በማወቅ ይሁን ባለማወቅ ሳይነካቸውና ሳይገልጻቸው የሚያልፍ ነገሮች ሊኖሩ ይችላሉ። አንዳንዶች እንዲተረኩ የማይሿቸውን ነገሮችም ፍርጥርፍ አድርጎ ሊያስነብብ፡ ይሆነኛል በሚለው አገላለጽም ሊገልጽ ይችላል። ይህ የማይገረሰስ አእምሯዊና ደራሲያዊ መብቱ ነው። በምልከታው የተስማማን ስናሞካሸው፡ በምልከታው ያልተስማማን ደግሞ ሃሳቡን በሃሳብ ብንሞግት ነው የሚያምርብን እንጂ እሱን በማንቋሸሽና በማጥላላት ዘለዓለማዊና ህያዉ ስራዎቹን ልናጠፋ በፍጹም ኣይቻልም።

ተስፋዬ ገብረኣብ አንድ ነገር በእርግጠኝነት እንገልጻለን "ሃገርህ ኤርትራ እጅግ ትወድሃለች" . . . በሙያህ ደከመኝ ሳትል በሙሉ ልብ አገልግለሃታልና ኣምላክ የአገልግሎትህን ዋጋ በሰማዩ ቤት ይክፈልህ!!!

Follower
Member
Posts: 2303
Joined: 16 Feb 2013, 01:19

Re: The popular Eritrean writer has passed away!

Post by Follower » 27 Dec 2021, 11:08

ኣይትሰከፍ፡መሊስካ ኣይመለስካ ነብሰይ ኣትሒተ ዝርእየሉ ወይ ንዕቀት ክስምዓኒ ዘኽእል ምኽንያት የሎን።ኣንነት ካብ ንዕቀት ንላዕሊ ከምዝቀትል ትስሕቶ ኣይትመስልን እየ'ሞ ጥንቅቅ ደኣ በል ብኡ ኣቢሉ ከይስበልካ።ኣንነት ንፋርኦን ኣይጠቀሞን ።እቲ ኮይኑ'ቲ ንሕቶታተይ ምምላስካ የቀንየለይ ይብለካ፡፡

ንታ ናይ ኣጸሓሕፋ ጌጋ(ኣይሃቦ) ብቀይሕ ምድማቅካ ከምስግነካ እፈቱ።

Sorry ኣህዋትን፡ኣሓትን፡ቤትሰብን ፈተውቲን ተስፋይ
ካብ እግሪ ፡ኣጻብዕቲ ኣብ ሞባይል ይዕንቀፋ፡ንቤተሰቡን ፈተውቱን ጽንዓት ይሃብኩም።

Fiyameta
Senior Member
Posts: 15675
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: The popular Eritrean writer has passed away!

Post by Fiyameta » 27 Dec 2021, 13:32



dunce: noun
dunces: plural noun:
Meaning: a person who is slow at learning; a stupid person.

Fiyameta
Senior Member
Posts: 15675
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: The popular Eritrean writer has passed away!

Post by Fiyameta » 27 Dec 2021, 15:31




የጄኔራሉ ዳግማዊ ስህተት! – ተስፋዬ ገብረኣብ

February 10, 2021

መቼም ጄኔራል ጻድቃን እንዲህ ያለ ዳግማዊ ስህተት ላይ ይወድቃል ብዬ ገምቼ ባለማወቄ ራሴን ታዘብኩት። ራሴን የታዘብኩት እነ ስዬ፣ እነ ጻድቃን፣ እነ ስዩም፣ እነ አባይ በትክክል ያቀዱትን፣ ያለሙትን፣ የተመኙትን የከሸፈ ህልም ከሰማሁ በሁዋላ ነው።

እቅዳቸው ወዲህ ነው!

በቅድሚያ የኢትዮጵያን መከላከያ ሃይል ማጥቃትና መቆጣጠር። በመቀጠል ጎንደር፣ ባህርዳር እና ደሴን መቆጣጠር።

ልክ በዚህ ጊዜ አብይ አህመድ ቤተሰቡን ይዞ ስለሚኮበልል አዲሳባ ላይ በተደራጁ አባላት እና ደጋፊዎች ቤተመንግስቱን መቆጣጠር።

በመቀጠል ትግራይ የሚገኙ የኤርትራ ስደተኞችን በማስገደድ ከፊት በማስቀደም እንደ ፓሎኒ ኩዋስ እየነጠሩ አስመራ እና ምጽዋን መያዝ።

ከዚያም ህሊና አልባ ኢትዮጵያውያንን ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ምኒስትር አድርጎ በመሾም ኢትዮጵያን በእጅ አዙር መግዛት።

በመቀጠል ኤርትራን ለዘላለሙ እንዳትነሳ አድርጎ ማውደም። መሰረተ ልማቶችን ማፈራረስ፣ የኤርትራውያንን ትውፊት፣ ማህበራዊ ክብር፣ አገራዊ ስሜት እና ሰብአዊ ኩራት መድፈር እና ማዋረድ – ነበር የታሰበው።

እዚህ ለመግለጽ የማልፈልገው አሰቃቂ ድርጊት በኤርትራውያን እና በአማራ ማህበረሰብ ላይ ለመፈጸም አቅደው እንደነበርም በቂ መረጃ አለኝ። ልገልጸው ግን ፍላጎት የለኝም። ምክንያቱም ታሰበ እንጂ ስላልተፈጸመ መግለጹ ጥቅም የለውም። የታሰበውን ቀርቶ የተፈጸመውን የአርሲ የጦርነት ታሪክ በጨረፍታ በመጻፌ እንኳ የተሸከምኩትን ሸክም እኔ ነኝ የማውቀው።

ዞረም ቀረ ወያኔ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ ንጹሃን ዜጎች ላይ ለመፈጸም ያቀደውን አሰቃቂ ድርጊት መፈጸም በጀመረ ልክ በ18ኛው ቀን ነገሮች ሌላ ሆኑ።

ክፉ አሳቢ የወያኔ መሪዎች ክፉ ገጠማቸው። ተማረኩ ወይም ተገደሉ። ባህርዳር እና አስመራን ለማውደም ያሰቡትን ራሳቸው በራሳቸው ላይ ፈጸሙት። በ30 አመታት የገነቡዋትን ትግራይ በ3 ሳምንታት አፈራረሷት። እናም የወያኔ መሪዎች ከሚሳኤል መተኮስ ወደ መማረክ ተሸጋገሩ። ከዚያም አልፎ በአሜሪካ መሬት ላይ ሲንደባለሉ ታዩ። ይህ መንደባለል አሳፋሪ ትርኢት ሆኖ ታየ።

ጄኔራል ጻድቃን በእግሪ መኸል ውጊያ በገጠመው አሰቃቂ ሽንፈት ስቅስቅ ብሎ ያለቀሰ ሰው እንደመሆኑ እንዴት ዳግም ሊሳሳት እንደቻለ ግን መረዳት አቅቶኛል።

Meleket
Member
Posts: 3985
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: The popular Eritrean writer has passed away!

Post by Meleket » 08 Jun 2024, 02:26

Zmeselo wrote:
25 Dec 2021, 13:53
.. .. .. The sacrifices that they were forced to pay to right that wrong, form a part of the history that has made Eritrea. This story, with all the ugly things done unto Eritreans, including, by the way, whatever Eritreans might have done unto each other, forms the Eritrean narrative; and it needs to be told. Eritreans need to tell their own story. This is where Tesfaye and I come together and that is why I have translated The Nurenebi File.
ንገብርኤል ኤድሞንዶ ኣሕሊፉ ዝሃበ በዓል ስልጣን ኃይለስላሰን ሰላይ ናይ ጥልያንን መን ኔሩ? ንገምት’ዶ

ብዓል ስልጣን ኃይለስላሰ እሞ ከኣ ምስቶም 60 ዝተኣስረ፡ ገብርኤል ኣብ ቤት ማሕቡስ ከይዱ ዘዘራረቦ ገጽ (350-352)

ብኣገላልጻ ተስፋዬ ደጃዝማች ዝነበረ

መን ምኳኑ ዘይተገልጸሉ ምክንያት “ኣቦሓጎታቶም ብዝፈጸምዎ ጌጋ ዕዳ ናይቲ ህልው ወለዶ ንኸይከውን ብምባል

ኣብ ገጽ 350-352 ዘሎ ዛንታውን እዚ በኣል ስልጣን ካብ ደቁ ሓደ ምስ ደበሳይ ገብርኤል ኣብ ማድሪድ ተመሃሮ ኔሮም እዮም።

እቲ ዝገርም እቲ ኣብ ገጽ 294 ዘሎ መልእኽቲ ይርጋኣለም ኣብቲ ናይ ትግርኛን እንግሊዝን ትርጉም እዚ መጸሐፍ ከምዘሎ ኣይኣተወን።


ኣብ ዝነበሩሉ ቤት ማእሰርቲ ክርኢ ነዓይ ዝወሰደኒ ይቅሬታ ከምዝገበረሎም ግን ከምዘይርስዖ ኣረጋጊጹለይ። ከም ዘይድሕኑ ድማ ነጊሩኒ። ኢዱ ዊጥ ኣቢሉ ናብ ቤተ መንግስቲ ኣመልኪቱ ድማ “ኢዚ ኩሉ ጥፍኣት ናይ’ዚ ርጉም ሰብኣይ ኢዩ” ኢሉ ረጊምዎ። ኣብ’ቲ በራንዳ ኮይኖም ከለው ሰላም ዝበሎም እሱራት፡ ድማ ድገዝማቲ ሶሎሞን ኣብርሃም፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ኣክሊሉ ሃብተወልድ፡ ኣቶ ኣካለዎርቅ ሃብተወልድን ናይ ግቢ ሚኒስትር ኪዳነ ወልድን ካላኦትን ኔሮም። ክፍለጥ ዘለዎ እዚኦም ኩሎም ኣብ ስልጣን ከለው ዘሕዘንዎ ሰባት ዮም ኔሮም።
የኑረነቢ ማኅደር - ይርጋለም ገብርኤል ካሰፈረው ማስታወሻ ገጽ 294


ንምውርዛይ ቦታ ዬለን!
:mrgreen:
Meleket wrote:
04 Jun 2024, 03:47
ኣጸሓሕፍኡን ርቀቱን ምስ ዉሩይ ደራሲ ተስፋዬ ገብርኣብ ዘመሳስልዎ ሰባት ስለርኣና። እስከ ነዛ ዉሩይ ደራሳይን ተመራማራይን ነፍሲኄር ተስፋዬ ገብርኣብ ብኢዱ ዝጸሓፎ ናይ ኣምሓርኛ “የኑረነቢ ማሕደር” ነንብብ ኣሎና

ገጽ 294 ነቢብና ነጢርና ገጽ 350-352 በጺሕና ኣሎና’ሞ እስከ ጦብላሕታኹም ሃብሩና! :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:

ሓቂ ምስ ገለጽና ሓሶት ነሸቝርራ
ፍለጡና በሉ ንሕና ኢና ኤርትራ! :mrgreen:

Meleket wrote:
04 Jun 2024, 03:11

ገለ ኣብ ማድሪድ ዝተማህረ ወዲ ሓወቦ ወይ ጓል ሓወቦ ኔሩዎ’ዶ እንተዝሓተልና ጽቡቕ ነቢሩ? :mrgreen:
ዬተስፋዬ ቅኔ - ሲፈታ! :mrgreen:

Post Reply