Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

ተስፋዬ ገብረአብ ተደብቆ የቆየውን የኦሮሞ ህዝብ እውነት ለአደባባይ ያበቃ!

Post by Ejersa » 25 Dec 2021, 22:16

የተስፋዬ ገብረአብ ብቸኛው ጥፋት ለዘመናት ተደብቆ የቆየውን የኦሮሞ ህዝብ እውነት ለአደባባይ ማብቃቱ ነው። ከዚያ በተረፈ ማንንም በድሎና አስለቅሶ አያውቅም።

በፍትሕና በነፃነት የሚያምን ሰው ማድረግ ያለበት እርሱ በመጽሐፎቹ የጠቆማቸውን ብልሹ ኩነቶች ማስተካከል ነው። ለዘመናት በኦሮሞ ህዝብ ላይ ሲደርስ የነበረው ግፍና በደል ለምን ተጋለጠብን የሚሉ ሃይሎች በጩኸትና በፉጨት እውነቱን ውሸት ማድረግ አይችሉም። ኸላስ!!

እርሱ በመሞቱ "እንኳን ሞተ" እያሉ ለሚጨፍሩ እንቁራሪቶች ይሁንልን። ለብዙ ቀናት ዝም ብለን ነበር። እንቁራሪቶቹ ግን እየረበሹ ያናግሩናል። አንድ ደራሲ ሲሞትም "እንኳንም ሞተ" እያሉ ስለመግደልና ማስገደል ብቻ የሚመኙ መሆናቸውን በአደባባይ ይገልጻሉ። ሲያስጠሉ።

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ተስፋዬ ገብረአብ ተደብቆ የቆየውን የኦሮሞ ህዝብ እውነት ለአደባባይ ያበቃ!

Post by Hameddibewoyane » 25 Dec 2021, 22:25

ተስፋዬ ገብረአብ የጻፋቸው መጻሕፍት ዝርዝር

1. ያልተመለሰው ባቡር (1988)
4. ተራሮችን ያንቀጠቀጠ ትውልድ (እነዚህ ተከታታይ መጻሕፍት ከብዙ ጸሐፍትና ጋዜጠኞች ጋር የተደረሱ ሲሆን፣ ዋና አዘጋጅና አርታኢው ተስፋዬ ነበር። መጽሐፎቹ የታተሙት ከ1989-1992 ባሉት ዓመታት ነበር)።
5. እፍታ (ይህም ከብዙ ጸሐፍት ጋር የተጻፈ ሲሆን፣ ዋና አዘጋጅና አርታኢው ተስፋዬ ነበር። መጽሐፎቹ የታተሙት ከ1990-1993 ባሉት ዓመታት ነው)።
2. የቡርቃ ዝምታ (1992)
3. የቢሾፍቱ ቆሪጦች (1993)
6. የጋዜጠኛው ማስታወሻ (2001)
7. የደራሲው ማስታወሻ (2003)
8. የስደተኛው ማስታወሻ (2006)
10. የጀሚላ እናት (2007)
11. የኑረነቢ ማህደር (2009)
12. የጃንሆይ እና የደርግ ዘመን ያልተነገሩ መራር እውነቶች (2010)
13. የቲራቮሎ ዋሻ (2011)
14. ቀይ ዘመን (2013)
-------
ከእነዚህ መጻሕፍት መካከል
=> የጋዜጠኛው ማስታወሻ በትግርኛ ተተርጉሞአል።
=> የቡርቃ ዝምታ በኦሮምኛ እና በእንግሊዝኛ ተተርጉሞአል።
=> የኑረነቢ ማህደር በትግርኛ፣ ትግረ እና እንግሊዝኛ ተተርጉሞአል።
=> የቲራቮሎ ዋሻ በትግርኛ እና በእንግሊዝኛ ተተርጉሞአል።
----
በነገራችን ላይ "የቅዳሜ ማስታወሻ" የሚባለውን መጽሐፍ እርሱ አላሳተመም። ገንዘብ ያሰከራቸው ቀማኞች ተስፋዬ በብሎጉ ላይ የሚለጥፋቸውን ጽሑፎች አንድ ላይ አሰባስበው በማተም ነው በእርሱ ስም ሲሸጡ የነበሩት።

Misraq
Senior Member
Posts: 17864
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ተስፋዬ ገብረአብ ተደብቆ የቆየውን የኦሮሞ ህዝብ እውነት ለአደባባይ ያበቃ!

Post by Misraq » 25 Dec 2021, 22:31

Anole - fictional character
Hewani - fictional character
Chaltu - fictional character

To name a few fictional characters he used to make gullible Gallas cry like bi@ch

By the way, tesfaye tried similar tactic to intice Gurages and Hararis on Amharas. But these two people are noble and are not as Savage and illiterate as Gallas. They don't cry

Don't worry, Gallas will definitely pay for the blood that they spilled in the last 30 years together with the 300 Savage act of destroying civilization

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: ተስፋዬ ገብረአብ ተደብቆ የቆየውን የኦሮሞ ህዝብ እውነት ለአደባባይ ያበቃ!

Post by Abe Abraham » 25 Dec 2021, 23:02

Hameddibewoyane wrote:
25 Dec 2021, 22:25
ተስፋዬ ገብረአብ የጻፋቸው መጻሕፍት ዝርዝር

1. ያልተመለሰው ባቡር (1988)
4. ተራሮችን ያንቀጠቀጠ ትውልድ (እነዚህ ተከታታይ መጻሕፍት ከብዙ ጸሐፍትና ጋዜጠኞች ጋር የተደረሱ ሲሆን፣ ዋና አዘጋጅና አርታኢው ተስፋዬ ነበር። መጽሐፎቹ የታተሙት ከ1989-1992 ባሉት ዓመታት ነበር)።
5. እፍታ (ይህም ከብዙ ጸሐፍት ጋር የተጻፈ ሲሆን፣ ዋና አዘጋጅና አርታኢው ተስፋዬ ነበር። መጽሐፎቹ የታተሙት ከ1990-1993 ባሉት ዓመታት ነው)።
2. የቡርቃ ዝምታ (1992)
3. የቢሾፍቱ ቆሪጦች (1993)
6. የጋዜጠኛው ማስታወሻ (2001)
7. የደራሲው ማስታወሻ (2003)
8. የስደተኛው ማስታወሻ (2006)
10. የጀሚላ እናት (2007)
11. የኑረነቢ ማህደር (2009)
12. የጃንሆይ እና የደርግ ዘመን ያልተነገሩ መራር እውነቶች (2010)
13. የቲራቮሎ ዋሻ (2011)
14. ቀይ ዘመን (2013)
-------
ከእነዚህ መጻሕፍት መካከል
=> የጋዜጠኛው ማስታወሻ በትግርኛ ተተርጉሞአል።
=> የቡርቃ ዝምታ በኦሮምኛ እና በእንግሊዝኛ ተተርጉሞአል።
=> የኑረነቢ ማህደር በትግርኛ፣ ትግረ እና እንግሊዝኛ ተተርጉሞአል።
=> የቲራቮሎ ዋሻ በትግርኛ እና በእንግሊዝኛ ተተርጉሞአል።
----
በነገራችን ላይ "የቅዳሜ ማስታወሻ" የሚባለውን መጽሐፍ እርሱ አላሳተመም። ገንዘብ ያሰከራቸው ቀማኞች ተስፋዬ በብሎጉ ላይ የሚለጥፋቸውን ጽሑፎች አንድ ላይ አሰባስበው በማተም ነው በእርሱ ስም ሲሸጡ የነበሩት።
Thanks!!! We lost a great writer.

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ተስፋዬ ገብረአብ ተደብቆ የቆየውን የኦሮሞ ህዝብ እውነት ለአደባባይ ያበቃ!

Post by kibramlak » 26 Dec 2021, 00:24

ተረኛው ለተስፋየ ገብረ-እባብ ሲከራከር፣ በሱ የጥፋት ትርክት ስላለቁት ንፁሀኖች ምንም ደንታ የሌለህ፣፣ ያሳዝናል
Ejersa wrote:
25 Dec 2021, 22:16
የተስፋዬ ገብረአብ ብቸኛው ጥፋት ለዘመናት ተደብቆ የቆየውን የኦሮሞ ህዝብ እውነት ለአደባባይ ማብቃቱ ነው። ከዚያ በተረፈ ማንንም በድሎና አስለቅሶ አያውቅም።

በፍትሕና በነፃነት የሚያምን ሰው ማድረግ ያለበት እርሱ በመጽሐፎቹ የጠቆማቸውን ብልሹ ኩነቶች ማስተካከል ነው። ለዘመናት በኦሮሞ ህዝብ ላይ ሲደርስ የነበረው ግፍና በደል ለምን ተጋለጠብን የሚሉ ሃይሎች በጩኸትና በፉጨት እውነቱን ውሸት ማድረግ አይችሉም። ኸላስ!!

እርሱ በመሞቱ "እንኳን ሞተ" እያሉ ለሚጨፍሩ እንቁራሪቶች ይሁንልን። ለብዙ ቀናት ዝም ብለን ነበር። እንቁራሪቶቹ ግን እየረበሹ ያናግሩናል። አንድ ደራሲ ሲሞትም "እንኳንም ሞተ" እያሉ ስለመግደልና ማስገደል ብቻ የሚመኙ መሆናቸውን በአደባባይ ይገልጻሉ። ሲያስጠሉ።

Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: ተስፋዬ ገብረአብ ተደብቆ የቆየውን የኦሮሞ ህዝብ እውነት ለአደባባይ ያበቃ!

Post by Ejersa » 26 Dec 2021, 00:56

ለሞተ ሰው ክብር የሌለህ ዝቃጭ የሕብረተሰብ ክፍል :shock:
kibramlak wrote:
26 Dec 2021, 00:24
ተረኛው ለተስፋየ ገብረ-እባብ ሲከራከር፣ በሱ የጥፋት ትርክት ስላለቁት ንፁሀኖች ምንም ደንታ የሌለህ፣፣ ያሳዝናል
Ejersa wrote:
25 Dec 2021, 22:16
የተስፋዬ ገብረአብ ብቸኛው ጥፋት ለዘመናት ተደብቆ የቆየውን የኦሮሞ ህዝብ እውነት ለአደባባይ ማብቃቱ ነው። ከዚያ በተረፈ ማንንም በድሎና አስለቅሶ አያውቅም።

በፍትሕና በነፃነት የሚያምን ሰው ማድረግ ያለበት እርሱ በመጽሐፎቹ የጠቆማቸውን ብልሹ ኩነቶች ማስተካከል ነው። ለዘመናት በኦሮሞ ህዝብ ላይ ሲደርስ የነበረው ግፍና በደል ለምን ተጋለጠብን የሚሉ ሃይሎች በጩኸትና በፉጨት እውነቱን ውሸት ማድረግ አይችሉም። ኸላስ!!

እርሱ በመሞቱ "እንኳን ሞተ" እያሉ ለሚጨፍሩ እንቁራሪቶች ይሁንልን። ለብዙ ቀናት ዝም ብለን ነበር። እንቁራሪቶቹ ግን እየረበሹ ያናግሩናል። አንድ ደራሲ ሲሞትም "እንኳንም ሞተ" እያሉ ስለመግደልና ማስገደል ብቻ የሚመኙ መሆናቸውን በአደባባይ ይገልጻሉ። ሲያስጠሉ።

Abdisa
Member+
Posts: 6271
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: ተስፋዬ ገብረአብ ተደብቆ የቆየውን የኦሮሞ ህዝብ እውነት ለአደባባይ ያበቃ!

Post by Abdisa » 26 Dec 2021, 01:50

The most important lesson Obbo Gadaa Tesfaye Gebreab had taught us is, the Ethiopian people must know the past to fully understand the present, and to boldly face the future, thus making every citizen responsible for promoting harmony and contribute towards nation building. It requires a lot of courage to face the pain of the past, without which we would still be making the same mistakes over and over, because what ails the Oromo community does not just exist in the minds of the Oromo, but are real and must be addressed, not just by words, by with deeds.

The individuals who openly express their dislike for Obbo Gadaa Tesfaye Gebreab are those who slap the Oromo hand extended in peace, for their idea of peace is the majority remaining silent and speaking only when told to do so.

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ተስፋዬ ገብረአብ ተደብቆ የቆየውን የኦሮሞ ህዝብ እውነት ለአደባባይ ያበቃ!

Post by kibramlak » 26 Dec 2021, 04:00

ግን የነ ስዩም መስፍንን የሙት እሬሳ እየለጠፍክ ስትደልቅ ምንም አልመሰለህም፣ ፣ አዎ በዚህ እባብ መሞት ሰው ቢደልቅ ለምን ይደንቃል፣፣ ይህ ግለሰብ እኮ እባብ የሆነ አንድ ማህበረሰብ ከምድረ ገፅ እንዲጠፋ ሰይጣናዊ ትርክቱን ሲሰራ እና ሲያሴር ነበር የኖረው፣፣

እስኪ እንተ በወያኔ መሞት ለምንድን ነበር እምትደልቀው?? you are paroting here day in and day out to replace the woyane system by another gilgel woyane

Tesfaye should Rest in Hell !!!!

Ejersa wrote:
26 Dec 2021, 00:56
ለሞተ ሰው ክብር የሌለህ ዝቃጭ የሕብረተሰብ ክፍል :shock:
kibramlak wrote:
26 Dec 2021, 00:24
ተረኛው ለተስፋየ ገብረ-እባብ ሲከራከር፣ በሱ የጥፋት ትርክት ስላለቁት ንፁሀኖች ምንም ደንታ የሌለህ፣፣ ያሳዝናል
Ejersa wrote:
25 Dec 2021, 22:16
የተስፋዬ ገብረአብ ብቸኛው ጥፋት ለዘመናት ተደብቆ የቆየውን የኦሮሞ ህዝብ እውነት ለአደባባይ ማብቃቱ ነው። ከዚያ በተረፈ ማንንም በድሎና አስለቅሶ አያውቅም።

በፍትሕና በነፃነት የሚያምን ሰው ማድረግ ያለበት እርሱ በመጽሐፎቹ የጠቆማቸውን ብልሹ ኩነቶች ማስተካከል ነው። ለዘመናት በኦሮሞ ህዝብ ላይ ሲደርስ የነበረው ግፍና በደል ለምን ተጋለጠብን የሚሉ ሃይሎች በጩኸትና በፉጨት እውነቱን ውሸት ማድረግ አይችሉም። ኸላስ!!

እርሱ በመሞቱ "እንኳን ሞተ" እያሉ ለሚጨፍሩ እንቁራሪቶች ይሁንልን። ለብዙ ቀናት ዝም ብለን ነበር። እንቁራሪቶቹ ግን እየረበሹ ያናግሩናል። አንድ ደራሲ ሲሞትም "እንኳንም ሞተ" እያሉ ስለመግደልና ማስገደል ብቻ የሚመኙ መሆናቸውን በአደባባይ ይገልጻሉ። ሲያስጠሉ።

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10979
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ተስፋዬ ገብረአብ ተደብቆ የቆየውን የኦሮሞ ህዝብ እውነት ለአደባባይ ያበቃ!

Post by ethiopianunity » 26 Dec 2021, 04:56

Kibreamlak

We should be worried that today there are in Ethiopian government for Tesfaye Gebre Ebab shills/supporters

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ተስፋዬ ገብረአብ ተደብቆ የቆየውን የኦሮሞ ህዝብ እውነት ለአደባባይ ያበቃ!

Post by kibramlak » 26 Dec 2021, 10:04

Surely yes. Unfortunately, woyane fagot leaders couldnot see the bigger picture. All they have to do is to hate anything Amhara. Their stup!d hate based politics is leading to burry Ethiopian civilization. The Anole hroup are once again ripping the country and xouldnt contain their excitement to Ethiopian culture and civilization, bent to write their stone age gadda. Woyane made its associaion with this same group of tribal narrow minded group for the purpose of hurting Ethiopia. This had led them to pay the ultimate price. Glad to learn another fagot Aህያ by the name ejersa is behind the Anole false narretives

ethiopianunity wrote:
26 Dec 2021, 04:56
Kibreamlak

We should be worried that today there are in Ethiopian government for Tesfaye Gebre Ebab shills/supporters

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ተስፋዬ ገብረአብ ተደብቆ የቆየውን የኦሮሞ ህዝብ እውነት ለአደባባይ ያበቃ!

Post by Sam Ebalalehu » 26 Dec 2021, 10:33

I haven’t said a word about Tesfaye when it was a hot topic yesterday. There is a reason for it. I haven’t read a single book of his. The only thing I read that he wrote I found it posted online. That has not been adequate material.
With a couple of articles or so I read I noticed his writing is good.
But that shouldn’t give a license Tesfaye to act as a renown historian and anthropologist. As far as I know Tesfaye is a high school dropout or graduate. With his limited learning his desire and “ confidence” to address Ethiopian history begs one to question why he chose to do that ? There are learned Ethiopian historians who have superior knowledge about Ethiopian history than him but sidelined or chose to be quiet.
But Tesfaye was bold enough to tackle a topic he was barely trained for or educated about.
That brings us back to TPLF. Without TPLF the “ giant historian” some of us made him to be has not existed.
Those of us who detest ethnic politics shouldn’t be willing to give it a pass if “one” of us is the one who is promoting it, but cry foul when the “other” is trying to do the same.

Tadiyalehu
Member
Posts: 675
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: ተስፋዬ ገብረአብ ተደብቆ የቆየውን የኦሮሞ ህዝብ እውነት ለአደባባይ ያበቃ!

Post by Tadiyalehu » 26 Dec 2021, 10:43

Ejersa wrote:
25 Dec 2021, 22:16
የተስፋዬ ገብረአብ ብቸኛው ጥፋት ለዘመናት ተደብቆ የቆየውን የኦሮሞ ህዝብ እውነት ለአደባባይ ማብቃቱ ነው። ከዚያ በተረፈ ማንንም በድሎና አስለቅሶ አያውቅም።

በፍትሕና በነፃነት የሚያምን ሰው ማድረግ ያለበት እርሱ በመጽሐፎቹ የጠቆማቸውን ብልሹ ኩነቶች ማስተካከል ነው። ለዘመናት በኦሮሞ ህዝብ ላይ ሲደርስ የነበረው ግፍና በደል ለምን ተጋለጠብን የሚሉ ሃይሎች በጩኸትና በፉጨት እውነቱን ውሸት ማድረግ አይችሉም። ኸላስ!!

እርሱ በመሞቱ "እንኳን ሞተ" እያሉ ለሚጨፍሩ እንቁራሪቶች ይሁንልን። ለብዙ ቀናት ዝም ብለን ነበር። እንቁራሪቶቹ ግን እየረበሹ ያናግሩናል። አንድ ደራሲ ሲሞትም "እንኳንም ሞተ" እያሉ ስለመግደልና ማስገደል ብቻ የሚመኙ መሆናቸውን በአደባባይ ይገልጻሉ። ሲያስጠሉ።

በደራሲ ተስፋዬ (ገዳ) ገብረ-አብ ሕይወት እና ህልፈት ውስጥ አይተን ያረጋገጥነው ... የነፍጠኞን ደደብነት ብቻ ሣይሆን ጭራቅነትም ጭምር ነው።
ኦሮሞ መቼም መቼም ሊታረቀው አይደለም ስለመታረቅ ሊያስብ የማይገባው ነፍጠኛ አማራ ከሚባል ደመኛ ጠላቱ ጋር ነው።
ስለ ነፍጠኛ ማንነት ይሄ ፎረም ምስክር ነው!!!! ነፍጠኛ ገና ያለወራረደው ሒሣብ አለ። Sooner or later ያወራርዳል!!! ነፍጠኛ የኦሮሞ ደመኛ ጠላት ነው!!!!
Last edited by Tadiyalehu on 26 Dec 2021, 11:51, edited 1 time in total.

Abaymado
Member
Posts: 4617
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: ተስፋዬ ገብረአብ ተደብቆ የቆየውን የኦሮሞ ህዝብ እውነት ለአደባባይ ያበቃ!

Post by Abaymado » 26 Dec 2021, 10:51

Ejersa wrote:
25 Dec 2021, 22:16
የተስፋዬ ገብረአብ ብቸኛው ጥፋት ለዘመናት ተደብቆ የቆየውን የኦሮሞ ህዝብ እውነት ለአደባባይ ማብቃቱ ነው። ከዚያ በተረፈ ማንንም በድሎና አስለቅሶ አያውቅም።

በፍትሕና በነፃነት የሚያምን ሰው ማድረግ ያለበት እርሱ በመጽሐፎቹ የጠቆማቸውን ብልሹ ኩነቶች ማስተካከል ነው። ለዘመናት በኦሮሞ ህዝብ ላይ ሲደርስ የነበረው ግፍና በደል ለምን ተጋለጠብን የሚሉ ሃይሎች በጩኸትና በፉጨት እውነቱን ውሸት ማድረግ አይችሉም። ኸላስ!!

እርሱ በመሞቱ "እንኳን ሞተ" እያሉ ለሚጨፍሩ እንቁራሪቶች ይሁንልን። ለብዙ ቀናት ዝም ብለን ነበር። እንቁራሪቶቹ ግን እየረበሹ ያናግሩናል። አንድ ደራሲ ሲሞትም "እንኳንም ሞተ" እያሉ ስለመግደልና ማስገደል ብቻ የሚመኙ መሆናቸውን በአደባባይ ይገልጻሉ። ሲያስጠሉ።

Shabo hiding in the name of gallas

Congratulations, one cancer removed.
inkuwan mote!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

Abdisa
Member+
Posts: 6271
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: ተስፋዬ ገብረአብ ተደብቆ የቆየውን የኦሮሞ ህዝብ እውነት ለአደባባይ ያበቃ!

Post by Abdisa » 26 Dec 2021, 16:24

"...Abyssinian rulers, court historians and monks contend that Oromo are newcomers to the region and did not belong here. For instance, the Abyssinian court historian, Aleqa Taye (1955), alleged that in the fourteenth and sixteenth centuries the Oromo migrated from Asia and Madagascar, entered Africa via Mombasa and spread north and eastwards. Others have advocated that during the same period the Oromo crossed the Red Sea via Bab el Mandab and spread westwards. Abyssinian clergies even contended that Oromo emerged from water."

For centuries, the history of the Oromo people has been written by Abyssinian "historians" using self-serving beliefs crafted to fit their expansionist agenda, as domination was the core aspect of their empire. The people who accepted these beliefs without any evidence and reason are no different than the grownups in our world who genuinely believe Santa Claus exists, and who get heart-broken when told Santa isn't real.

What Obbo Gadda Tesfaye Gebreab did was remind these grownups that Santa isn't real, however, not surprisingly, they started looking at him as the Grinch that stole their Christmas. GROW UP!

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10979
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ተስፋዬ ገብረአብ ተደብቆ የቆየውን የኦሮሞ ህዝብ እውነት ለአደባባይ ያበቃ!

Post by ethiopianunity » 01 Jan 2022, 03:48

kibramlak wrote:
26 Dec 2021, 10:04
Surely yes. Unfortunately, woyane fagot leaders couldnot see the bigger picture. All they have to do is to hate anything Amhara. Their stup!d hate based politics is leading to burry Ethiopian civilization. The Anole hroup are once again ripping the country and xouldnt contain their excitement to Ethiopian culture and civilization, bent to write their stone age gadda. Woyane made its associaion with this same group of tribal narrow minded group for the purpose of hurting Ethiopia. This had led them to pay the ultimate price. Glad to learn another fagot Aህያ by the name ejersa is behind the Anole false narretives

ethiopianunity wrote:
26 Dec 2021, 04:56
Kibreamlak

We should be worried that today there are in Ethiopian government for Tesfaye Gebre Ebab shills/supporters
There is nothing wrong with Gadaa system. Most Gadaa fathers have been killed by Tplf for 27 years and the fake Gadaa are Olf and Tplf installed to tarnish Oromo people. The oppositon should be focused only on Liberation Fronts, Olf and Tplf and not what existed before.

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ተስፋዬ ገብረአብ ተደብቆ የቆየውን የኦሮሞ ህዝብ እውነት ለአደባባይ ያበቃ!

Post by Za-Ilmaknun » 01 Jan 2022, 04:47

ተስፋዬ መጽሃፎቹን ሲጽፍ የነበርው አውድ የዛሬው፣ አይደለም። ያን ጊዜ ተስፋዬና ትህነግ አንድ ነበሩ፥፥ ይዘው የተነሱትም አላማ የኢትዮያን ምሶሶ በመነቅነቅ ዛሬ እየሆነ ያለውን መፍጠር ነበር። በዛም ተሳክቶላቸዋል።

አሁን ላይ ከጽሁፎቹ ኢላማ አንጻር የዘር ፍጅት የደረሰበት ኢትዮጵያዊ ልቦለዳዊ ታሪኮቹን ቢኮንን ለምን እዬዬ እንደሚባል አይገባንም። በተረፈ የተስፋዬን ምናባዊ ምልክታ አሁን በግብር እየኖርንበት ስለሆነ ማንም ሳይነግረን ግፍና የግፈኞችን ማንነት በተግባር እየተገነዘብን ነው።

ወዳጄ ላንቃህ እስኪበጠስ ብትጮኽ ሰሚ የለም። ያልተፈጠረን አይደለም የፈጸሙትን ግፍ በሌላው ላይ በማላከክ የሰየጠኑ እርኩሳን ያሉበት ጊዜ ላይ ስለሆንን ፥ በምንም አንገረምም።

በተረፈ ተስፋዬ ግሩም ድንቅ ብእረኛ ነበር።

Post Reply