Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15468
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

አንዳንድ ኤርትራዊ ወንድሞቻችን ትህነግ ወያኔን አስደግፈው አፍቃሪ የኦነግ ደጋፊዎች ይመስላሉ። ለእኛ ተስፉየ ገብረአብ ለእነርሱ ስዩም መስፍን እንደ ማለት ነው።

Post by Abere » 25 Dec 2021, 23:32

አንዳንድ ኤርትራዊ ወንድሞቻችን ትህነግ ወያኔን አስደግፈው አፍቃሪ የኦነግ ደጋፊዎች ይመስላሉ። ለእኛ ተስፋየ ገብረአብ ለእነርሱ ስዩም መስፍን እንደ ማለት ነው። ወያኔ የጋራ ጥላታችን ቢሆንም ለእኛ ወዳጅ እና ጥላት ግን መምረጥ አትችሉም ይህን የተሳሳተ መንገድ አቁሙ። አስመራ ተቀላቢ የነበረው ዳውድ ኢብሳ እኮ ነው ንጽሃን ጋሞ ወንድሞቻችንን ሲገባ ደም አፍስ ሶ የገባው። የኦነግ ደጋፊዎች ከሆናችሁ የወያኔ ተቃዋሚ ለመሆን የሞራል ብቃት አይኖራችሁም። ነቀፌታ ይሁን የድጋፍ ሃሳብ በመርህ ላይ የተመሰረተ ይሁን።

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: አንዳንድ ኤርትራዊ ወንድሞቻችን ትህነግ ወያኔን አስደግፈው አፍቃሪ የኦነግ ደጋፊዎች ይመስላሉ። ለእኛ ተስፉየ ገብረአብ ለእነርሱ ስዩም መስፍን እንደ ማለት ነው።

Post by Abe Abraham » 26 Dec 2021, 00:39

Abere wrote:
25 Dec 2021, 23:32
አንዳንድ ኤርትራዊ ወንድሞቻችን ትህነግ ወያኔን አስደግፈው አፍቃሪ የኦነግ ደጋፊዎች ይመስላሉ። ለእኛ ተስፋየ ገብረአብ ለእነርሱ ስዩም መስፍን እንደ ማለት ነው። ወያኔ የጋራ ጥላታችን ቢሆንም ለእኛ ወዳጅ እና ጥላት ግን መምረጥ አትችሉም ይህን የተሳሳተ መንገድ አቁሙ። አስመራ ተቀላቢ የነበረው ዳውድ ኢብሳ እኮ ነው ንጽሃን ጋሞ ወንድሞቻችንን ሲገባ ደም አፍስ ሶ የገባው። የኦነግ ደጋፊዎች ከሆናችሁ የወያኔ ተቃዋሚ ለመሆን የሞራል ብቃት አይኖራችሁም። ነቀፌታ ይሁን የድጋፍ ሃሳብ በመርህ ላይ የተመሰረተ ይሁን።
  • Abere,

    እኛ ወንድማሞችና ቤተ-ሰብ ነን ። ለሁል ጊዜ ማለት ነው ምክንያቱ ከሁኔታ ጋር የተሳሰረ ስላልሆነ ። ስለ'ዚ ኣንተ ልትመክረን ትችላለህ እኛ ደሞ እንደሱ ። እኛ ላንተ ወዳጅና ጠላት ልንመርጥልህ ኣንችልም ያ ማለት ግን ምክር ሳንሰጥ ዝም ብለን እንቀመጣለን ማለት ኣይደለም ። ህሊናችን ኣይፈቅድም ። ካንተም እንደሱ እንጠብቃለን። የኣማራ በኦሮሚያ ያለ ችግር በጥንቃቄ መታየዝ ኣለበት ። ኦሮሞና ኣማራ በህዝባቸው ብዛትና ሌላ ነጥቦች ሲታዩ ብዙ ክብደት ስላላቸው።

Abere
Senior Member
Posts: 15468
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አንዳንድ ኤርትራዊ ወንድሞቻችን ትህነግ ወያኔን አስደግፈው አፍቃሪ የኦነግ ደጋፊዎች ይመስላሉ። ለእኛ ተስፉየ ገብረአብ ለእነርሱ ስዩም መስፍን እንደ ማለት ነው።

Post by Abere » 26 Dec 2021, 11:10

ወንድሜ አቤ አብርሃም፥

እኔ መቸም ዛሬ ይሁን በፊት ኤርትራዊያንን እንደ ኢትዮጵያዊ ወንድሞቼ እና እህቶቸ ነው የማያቸው። ሌላው ሁል አርቲፊሻል( ሰው ሰራሽ) የፖለቲካ ድንበር ነው። ይህ ማለት ለኢትዮጵያ የሚሆነው በጎ ነገር እና ሰላም በኤርትራም እንድሰፍን ብርቱ ምኞቴ ነው እንደ ሌሊች ሰላማዊ ዜጎች። በአለፉት ጥቂት አመታት ያለው መልካም መግባባት አስደስቶኛል - በወያኔ ላይ በመተባበራችን ምክንያት ብቻ አይደለም ከዚያ በላይ ከፍ ባለ የጋራ ራእይ ላይ ባየሁት መረባረብ። ይህ በርቱ ይቀጠልበት የሚያስብል ነው።

እንደ ሚታወቀው የኢትዮጵያ ጠንቀኛ ጠላቶች ከምን በላይ ግልጽ የሆኑት ወያኔ እና ኦነግ ናቸው። አንዱን ሹካ አንዱን ደግሞ እንደ ማንኪያ ሁነው የሚታዩ። ኤርትራዊያን እነኝህን የህዝብ ጠላት ለመደገፍ ወይም ለመርዳት መሞከር በእኛ ቤት ላይ እሳት ጭሮ እንደ ማቃጠል ነው የምናየው። ይህ ሁሉ ነገር የተነሳው በሟች ተስፋየ ገብረአብ። ወደ እርሱ ልመለስ።

ተስፋየ ገብረአብ መሰርቱ ጸሃፊም ደራሲም አይደለም። ይጽፍ የነበረውም ባልኖረበት 130 አመታት የፓለቲካ ገጸ ባህርይ በመፍጠር ጎሳ ከጎሳ ለማጋጨት የተዘየደ ከይሲ ስራ ነው። ኦሮሞን ለመጥቀም አይደለም። ምንም አይነት የምርምር ሳይንሳዊ እውነተኛ ታሪካዊ ልቦለድ አይደለ። እርሱ እራሱም ምሁር አይደለም ይህን ሳይንሳዊ እና ስነ-ምግባራዊ ዘደ ተጠቅሞ ለህዝብ ለማቅረብ። የህዝብ የፓለቲካ ድምጽም አይደለም - የመለስ ዜናዊ መናገሪ ጡሩምባ ነበር።
እውነተኛ የህዝብ ድምጽ ቢሆን ኑሮ እርሱ የሚኖርበትን ዘመን እውነት መጻፍ ነበረበት። የእውነት ደራሲ እና ሳይንሳዊ ሂደት ቢከተል ኑሪ ታሪካዊ ልብ ወለድ በጎሳ ላይ አይጻፍም። ሀቀኛ ደራሲዎች ስለሚኖሩበት ዘመን የህዝብ ብሶት ጽፈው አልፈዋል በድፍረት ስለልኖሩበት ዘመን ብድግ ብልው ውሸት አልሰበኩም። ለምሳሌ ደራሲ ሀዲስ አላማየሁ (ፍቅር እስከ መቃብር) በዘመኑ የነረውን የባለባት ስር አት እና የባለገሩን የመደብ ጭቆና፥ እምቢ አልወለድም አቢ ጎበኛ እንድሁም በአሉ ግርማ። እነኝህ የነበሩበትን ስር አት አልፈሩም ገንዘብ ለመሰብሰብ አልጣሩም - ተስፉየ ግን ከወያኔ ፕሮጀክት ገንዝብ ለመልቀም ነበር። በመሰረቱ የታሪክ ምሁሩ ነጋሶ ጊዳዳ ይህን ውሸት ከየት እንዳመጣው ተገርመዋል። ነጋሶ ደግሞ ከእርሱ በላይ ኦሮሞ የነበርሩ ቆንጮ የኦሮሞ ፓላቲካ መሪ ነበሩ። እንዳው ለነገሩ በሟች ላይ ወረድኩብት እንጅ እኔ ግን አንዳንድ ኤርትራዎች በዚህ አይነት ሴራ ውስጥ ቀንደኛ ተዋናይ ናቸው። ለምሳሌ ፕሮፌሰር አስምሮም ለገሰ - በማያገባው ጉዳይ ሌላው የውሸት ተውኔት ጸሃፊ ነው - ከአርዕስት ወጣሁ እንጅ።

ለማንኛውም ህዝብ ከህዝብ ማፋቀር እንጅ ማናቆር ጥሩ አይደለም - የጋራ ስቃያችንን ማራዘም ነው። እኛ ከጎሳ ፓለቲካ ነጻ መውጣት ነው የምንፈልገው፡ የጎሳ ደጋፊ አንፈልግም።
Abe Abraham wrote:
26 Dec 2021, 00:39

እኛ ወንድማሞችና ቤተ-ሰብ ነን ። ለሁል ጊዜ ማለት ነው ምክንያቱ ከሁኔታ ጋር የተሳሰረ ስላልሆነ ። ስለ'ዚ ኣንተ ልትመክረን ትችላለህ እኛ ደሞ እንደሱ ። እኛ ላንተ ወዳጅና ጠላት ልንመርጥልህ ኣንችልም ያ ማለት ግን ምክር ሳንሰጥ ዝም ብለን እንቀመጣለን ማለት ኣይደለም ። ህሊናችን ኣይፈቅድም ። ካንተም እንደሱ እንጠብቃለን። የኣማራ በኦሮሚያ ያለ ችግር በጥንቃቄ መታየዝ ኣለበት ። ኦሮሞና ኣማራ በህዝባቸው ብዛትና ሌላ ነጥቦች ሲታዩ ብዙ ክብደት ስላላቸው። [/list]

sesame
Member+
Posts: 8575
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: አንዳንድ ኤርትራዊ ወንድሞቻችን ትህነግ ወያኔን አስደግፈው አፍቃሪ የኦነግ ደጋፊዎች ይመስላሉ። ለእኛ ተስፉየ ገብረአብ ለእነርሱ ስዩም መስፍን እንደ ማለት ነው።

Post by sesame » 26 Dec 2021, 11:44

Abere,

Your comparison of Tesfaye with Mesfin is very odd. We consider Sium Mesfin and his TPLF pals are as our main enemy. Do you consider Tesfaye as your main enemy? Very odd. That would be like Eritreans considering the Derg generals like Bacha and Abebaw as their enemies. That is why I say that Amhara nationalists are immature.

I assure you the Derg Generals committed far more heinous crimes against Eritreans than Tesfaye Gebreab committed against Amharas. But do you think Ertireans are going to waste any emotional energy celebrating the death of any Derg General? Even Mengistu. Besides, what is Tesfaye's crime other than he wrote a book? Perhaps you hate him because he is a better Amharic writer than many Amhara writers.

Tadiyalehu
Member
Posts: 675
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: አንዳንድ ኤርትራዊ ወንድሞቻችን ትህነግ ወያኔን አስደግፈው አፍቃሪ የኦነግ ደጋፊዎች ይመስላሉ። ለእኛ ተስፉየ ገብረአብ ለእነርሱ ስዩም መስፍን እንደ ማለት ነው።

Post by Tadiyalehu » 26 Dec 2021, 11:47

Abere wrote:
25 Dec 2021, 23:32
አንዳንድ ኤርትራዊ ወንድሞቻችን ትህነግ ወያኔን አስደግፈው አፍቃሪ የኦነግ ደጋፊዎች ይመስላሉ። ለእኛ ተስፋየ ገብረአብ ለእነርሱ ስዩም መስፍን እንደ ማለት ነው። ወያኔ የጋራ ጥላታችን ቢሆንም ለእኛ ወዳጅ እና ጥላት ግን መምረጥ አትችሉም ይህን የተሳሳተ መንገድ አቁሙ። አስመራ ተቀላቢ የነበረው ዳውድ ኢብሳ እኮ ነው ንጽሃን ጋሞ ወንድሞቻችንን ሲገባ ደም አፍስ ሶ የገባው። የኦነግ ደጋፊዎች ከሆናችሁ የወያኔ ተቃዋሚ ለመሆን የሞራል ብቃት አይኖራችሁም። ነቀፌታ ይሁን የድጋፍ ሃሳብ በመርህ ላይ የተመሰረተ ይሁን።
Abere የምትባል አህያ የአህያ ዘር!
አንተ ደንቆሮ ነፍጠኛ!!! ስንት ግዜ ነው የምነግርህ ... ቡራዩ ላይ በጋሞ የተሰራው ሴራ በናንተው ጭራቅ ነፍጠኛ #አበረ_አዳሙ ነው። ዓላማው ደግሞ ኦሮሞን (ኦነግን) ለማሳጣት ነበር። ለዚህ ሴጣናዊ ሴራውና ወንጀሉ አበረ አዳሙ ዋጋውን አግኝቷል። ጭራቁን ነፍጠኛ ሞክሼህን (አበረ አዳሙ)ን በሌላ ደህና አጋጣሚ አፍንጫውን ብለን እስከ ወድያኛው አጋድመነዋል!!! አንተንም እንድገምህ እንዴ??? እንደርብህ???
እናትህ ትነጭ! ቆይ አይቀርልህም አክለፍልፎሃል!!!

sesame
Member+
Posts: 8575
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: አንዳንድ ኤርትራዊ ወንድሞቻችን ትህነግ ወያኔን አስደግፈው አፍቃሪ የኦነግ ደጋፊዎች ይመስላሉ። ለእኛ ተስፉየ ገብረአብ ለእነርሱ ስዩም መስፍን እንደ ማለት ነው።

Post by sesame » 26 Dec 2021, 12:02

Tadiyalehu,

Qomal Agame, keep out of the discussion. Just worry about the agames who are daily becoming fertilizer. Just over the last 24 hours over 3,000 Agames have become fertilizer.

Abere
Senior Member
Posts: 15468
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አንዳንድ ኤርትራዊ ወንድሞቻችን ትህነግ ወያኔን አስደግፈው አፍቃሪ የኦነግ ደጋፊዎች ይመስላሉ። ለእኛ ተስፉየ ገብረአብ ለእነርሱ ስዩም መስፍን እንደ ማለት ነው።

Post by Abere » 26 Dec 2021, 12:13

sesame,

I don't think the comparison of Tesfaye and Mesfin is strange. As Seyoum and TPLF is enemy to Eritrea, so are Tesfaye and TPLF are to Ethiopia. TPLF declared in its official Manifesto the Amhara is an enemy to Tigre; Tesfaye Gebreab too published a fiction characters declaring Amhara is the enemy of Oromo. And these made up stories have been the cause for the genocide of millions of Amhara. Zealot OLF thugs that consumed this fiction destroyed developed cities, robbed wealth of hard working people, brunt down churches, displaced citizen, massacred, etc. Tesfaye Gebre-Ebab is worse than Seyoum Mesfin. When somebody dies what is left behind is his name, either in good or bad. But, some Eritreans all of a sudden popped up to exonerate him from his heinous crime and lamenting as if the good project of ethnic cleansing and OLFism is untimely dying for them. One can not be an enemy of TPLF but a friend to OLF. This makes him/her even more dangerous than either TPLF or OLF. And is sending a wrong and dangerous signal.

You mentioned the Der generals. Those who committed crime could not be exonerated too. However, in the longest history of our country the scale of devastation, hate and division has never been during the last 30 years, especially in the last 1 or 2 years. Why? Because of TPLF and OLF. And why are you sympathizing for OLF? Are you guys supporting Abiy Ahmed because he is an OLF? If this is the reason that don't sit with Ethiopians well. I think Eritrea and Eritreans should stop this bad habit of supporting OLF.

sesame wrote:
26 Dec 2021, 11:44
Abere,

Your comparison of Tesfaye with Mesfin is very odd. We consider Sium Mesfin and his TPLF pals are as our main enemy. Do you consider Tesfaye as your main enemy? Very odd. That would be like Eritreans considering the Derg generals like Bacha and Abebaw as their enemies. That is why I say that Amhara nationalists are immature.

I assure you the Derg Generals committed far more heinous crimes against Eritreans than Tesfaye Gebreab committed against Amharas. But do you think Ertireans are going to waste any emotional energy celebrating the death of any Derg General? Even Mengistu. Besides, what is Tesfaye's crime other than he wrote a book? Perhaps you hate him because he is a better Amharic writer than many Amhara writers.

sesame
Member+
Posts: 8575
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: አንዳንድ ኤርትራዊ ወንድሞቻችን ትህነግ ወያኔን አስደግፈው አፍቃሪ የኦነግ ደጋፊዎች ይመስላሉ። ለእኛ ተስፉየ ገብረአብ ለእነርሱ ስዩም መስፍን እንደ ማለት ነው።

Post by sesame » 26 Dec 2021, 12:59

Abere,

There are more Oromos than Amharas. One thing that I have learned the past three months is that most of Wollo is populated by Oromos. All the names of towns and villages are Oromo. It was a revelation. So one thing that Amharas need to learn is that if they want a united Ethiopia, to respect others. Oromos and other peoples have a right to express their disgust for the 100 year they suffered. Millions were massacred by Minilik and the rest were enslaved until 1975. If Amharas do not acknowledge the ugly aspects of the past, then you will not have peace and unity.

Tesfaye Gebreab separated from TPLF over two decades ago. He wrote whole books exposing the TPLF crimes. He died an Eritrean. Yet you still regard him as a part of TPLF. That is immature. If we Eritreans were to act that way, then we would consider generals like Bacha and Abebaw as part of the Derg. But we don't. When the TPLF chased ENDF into Eritrea, we did not treat them as enemy soldiers. How would you feel if we treated them as Eritrea's enemies? That is what you are doing with Tesfaye. He is Eritrean and Eritreans have sacrificed a great deal to save Ethiopia. Your ranting against Tesfaye Gebreab is back-stabbing Eritreans!

Abere
Senior Member
Posts: 15468
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አንዳንድ ኤርትራዊ ወንድሞቻችን ትህነግ ወያኔን አስደግፈው አፍቃሪ የኦነግ ደጋፊዎች ይመስላሉ። ለእኛ ተስፉየ ገብረአብ ለእነርሱ ስዩም መስፍን እንደ ማለት ነው።

Post by Abere » 26 Dec 2021, 13:17

Wow, you want to decide on behalf of and talk of Amhara simply because you heard some villages name sounds kind of Oromo. Someone who doesn't even know his own complete history trying to meddle and instruct others who very well know theirs is an utter hypocrisy and insincere political evilness. Cherry picking and then trying take down the heart of ethnic Amhara or Bete-Amhara/Wollo/ is the worst form of ignorance that expose the entire scheme of evilness. By the way, why don't you mind your own business and take your nose out of Ethiopia. Above all it shame on you someone who claim from Eritrea know little or nothing tryin his/her arse to write a recipe of disaster fooling others. First, you better know your own history before your dare to teach other. You the hypocrite take your own specks from your own eyes before you play gimmick with other fools. You have the same even hate toward Amhara than TPLF and OLF, that is now abundantly clear to all. All Amhara should open your eyes wide, you are talking about little venomous snakes while there is a cobra lying low to swallow you alive. Very poisonous. I am sorry to see that.
sesame wrote:
26 Dec 2021, 12:59
Abere,

There are more Oromos than Amharas. One thing that I have learned the past three months is that most of Wollo is populated by Oromos. All the names of towns and villages are Oromo. It was a revelation. So one thing that Amharas need to learn is that if they want a united Ethiopia, to respect others. Oromos and other peoples have a right to express their disgust for the 100 year they suffered. Millions were massacred by Minilik and the rest were enslaved until 1975. If Amharas do not acknowledge the ugly aspects of the past, then you will not have peace and unity.

Tesfaye Gebreab separated from TPLF over two decades ago. He wrote whole books exposing the TPLF crimes. He died an Eritrean. Yet you still regard him as a part of TPLF. That is immature. If we Eritreans were to act that way, then we would consider generals like Bacha and Abebaw as part of the Derg. But we don't. When the TPLF chased ENDF into Eritrea, we did not treat them as enemy soldiers. How would you feel if we treated them as Eritrea's enemies? That is what you are doing with Tesfaye. He is Eritrean and Eritreans have sacrificed a great deal to save Ethiopia. Your ranting against Tesfaye Gebreab is back-stabbing Eritreans!

sesame
Member+
Posts: 8575
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: አንዳንድ ኤርትራዊ ወንድሞቻችን ትህነግ ወያኔን አስደግፈው አፍቃሪ የኦነግ ደጋፊዎች ይመስላሉ። ለእኛ ተስፉየ ገብረአብ ለእነርሱ ስዩም መስፍን እንደ ማለት ነው።

Post by sesame » 26 Dec 2021, 13:40

Calm down,

It is clear that all of Wollo is Oromo territory. There is even a place called Boren. So watch out, the more you extremist Amharas fail to respect other peoples, the more chance that you will be squeezed like the Agames.

Abere
Senior Member
Posts: 15468
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አንዳንድ ኤርትራዊ ወንድሞቻችን ትህነግ ወያኔን አስደግፈው አፍቃሪ የኦነግ ደጋፊዎች ይመስላሉ። ለእኛ ተስፉየ ገብረአብ ለእነርሱ ስዩም መስፍን እንደ ማለት ነው።

Post by Abere » 26 Dec 2021, 13:50

:mrgreen: As Eritrea is to Italy, so Wollo is Oromo. ኤርትራ ጣልያን ስትሆን ያኔ ወሎ ኦሮሞ ይሆናል። As a Tigrigna speaker you are also an Agame, if you think Agame is a derogatory word. But, I do not think so. ስለዚህ ማናቸውም ጣልያን ወሮ በጣልያንኛ ስም የሚጠሩ ቦታዎች በኤርትራ በደንብ ይጠበቁ ቂቂቂቂቂ You had better respect others else hell is yours.

sesame wrote:
26 Dec 2021, 13:40
Calm down,

It is clear that all of Wollo is Oromo territory. There is even a place called Boren. So watch out, the more you extremist Amharas fail to respect other peoples, the more chance that you will be squeezed like the Agames.

Tadiyalehu
Member
Posts: 675
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: አንዳንድ ኤርትራዊ ወንድሞቻችን ትህነግ ወያኔን አስደግፈው አፍቃሪ የኦነግ ደጋፊዎች ይመስላሉ። ለእኛ ተስፉየ ገብረአብ ለእነርሱ ስዩም መስፍን እንደ ማለት ነው።

Post by Tadiyalehu » 26 Dec 2021, 14:30

sesame wrote:
26 Dec 2021, 13:40
Calm down,

It is clear that all of Wollo is Oromo territory. There is even a place called Boren. So watch out, the more you extremist Amharas fail to respect other peoples, the more chance that you will be squeezed like the Agames.
sesame
እንዲህ ንገርልኝ!!!
አየህ ነፍጠኛ ማለት እንዲህ ናቸው።
እኛ "ነፍጠኛ እና አህያ ዱላ እንጂ ፍቅር አይገባውም" የምንለው በምክንያት ነው።
ለማንኛውም ቅድም አናደኸኝ ነበር። እኔም ልመልስልህ አሰብኩና ግን ወረድ ብዬ ሳይህ "ያለመግባባት ነው እንጂ ከኔ ጋር ያሣፈጠው እፉኝት ነፍጠኛ አይደለም" ብዬ አንተን ክፉ ከመናገር ተቆጠብኩ።

Abere
Senior Member
Posts: 15468
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አንዳንድ ኤርትራዊ ወንድሞቻችን ትህነግ ወያኔን አስደግፈው አፍቃሪ የኦነግ ደጋፊዎች ይመስላሉ። ለእኛ ተስፉየ ገብረአብ ለእነርሱ ስዩም መስፍን እንደ ማለት ነው።

Post by Abere » 26 Dec 2021, 14:40

ከብት ታድያለሁ፥

ኦሮሞ ነው እያላችሁ የምታላዝኑበት ከሚሴ ዞን አፍንጫችሁን ላሱ እኛ አብረን ለመኖር ሲባል እንጅ አይደለንም ብሎ ኩም አድርጎ የሳፈራችሁ። እንግድህ ይህ ወረዳ ነው ኦሮሞ ተብሎ በወያኔ ገጸ በረከት የሆነው። ሌላው ወሎ ቤተ-አማራ ሙሉ በሙሉ የወደመው አማራ ነህ ተብሎ ነው። በወለጋ፥ አርሲ፥ባሌ ፥ሀረር የሚኖር ወሎየ እስላም ቢሆን ክርስቲያን አማራነህ ተብሎ ነው በኦነግ የታረደው የሚፈናቀለው። የጅል ነገር ከብት ባልዋለበት ኩበት ለቀማ። ወሎ ብቻ አይለም እኮ መቀሌ አዲግራት የኦሮሞ እርስት ነው ብላችሗል። ከብት እግሩ እደረሰብት አይኑ የሚያየውን ሁሉ የኔ የኔ ማለት ልማዱ ነው። አፍንጫውን ይቀምሳል እንጅ።
Tadiyalehu wrote:
26 Dec 2021, 14:30

Post by Tadiyalehu » 26 Dec 2021, 14:59

Abere wrote:
26 Dec 2021, 14:40

አንተ ደንቆሮ ነፍጠኛ!!
ከናንተ ጋር ከማውራት ድንጋይን ቀቅሎ ማቅለጥ ይቀላል።
አህያ ነፍጠኛ!
ነፍጠኛ የቱን ያህል ደደብ ፥ የቱን ያህል ክፋ ፥ የቱን ያህል ውሸታም እንደሆነ ካንተ በላይ ማንም አስረጂ የለም።

አይደለም ወሎ ድፍን ጎጃም የናንተ እንዳልሆነ ልብህ ያውቀዋል። እድሜ ለጀግና አባቶቻችን! ኦሮሞ የመሬት ችግር የለበትም እንጂ ቢፈልግ ጎጃምና ወሎን ነገ ሊቀማህ ይችላል።
አራም ነፍጠኛ! በአፍህ ከመቅዘን ብትቆጠብ ይሻልሃል!
(በቅሎ ልጓሟን በጠሰች ... በራሷ ላይ አሣጠረች)
ምላስህን በጎለጎልክ ቁጥር ሊቀነጠስልህ እንደሚችል እወቅ!

Temt
Member+
Posts: 5480
Joined: 04 Jun 2013, 22:23

Re: አንዳንድ ኤርትራዊ ወንድሞቻችን ትህነግ ወያኔን አስደግፈው አፍቃሪ የኦነግ ደጋፊዎች ይመስላሉ። ለእኛ ተስፉየ ገብረአብ ለእነርሱ ስዩም መስፍን እንደ ማለት ነው።

Post by Temt » 26 Dec 2021, 16:23

sesame wrote:
26 Dec 2021, 11:44
Abere,

Your comparison of Tesfaye with Mesfin is very odd. We consider Sium Mesfin and his TPLF pals are as our main enemy. Do you consider Tesfaye as your main enemy? Very odd. That would be like Eritreans considering the Derg generals like Bacha and Abebaw as their enemies. That is why I say that Amhara nationalists are immature.

I assure you the Derg Generals committed far more heinous crimes against Eritreans than Tesfaye Gebreab committed against Amharas. But do you think Ertireans are going to waste any emotional energy celebrating the death of any Derg General? Even Mengistu. Besides, what is Tesfaye's crime other than he wrote a book? Perhaps you hate him because he is a better Amharic writer than many Amhara writers.
sesame wrote:
26 Dec 2021, 12:59
Abere,

There are more Oromos than Amharas. One thing that I have learned the past three months is that most of Wollo is populated by Oromos. All the names of towns and villages are Oromo. It was a revelation. So one thing that Amharas need to learn is that if they want a united Ethiopia, to respect others. Oromos and other peoples have a right to express their disgust for the 100 year they suffered. Millions were massacred by Minilik and the rest were enslaved until 1975. If Amharas do not acknowledge the ugly aspects of the past, then you will not have peace and unity.

Tesfaye Gebreab separated from TPLF over two decades ago. He wrote whole books exposing the TPLF crimes. He died an Eritrean. Yet you still regard him as a part of TPLF. That is immature. If we Eritreans were to act that way, then we would consider generals like Bacha and Abebaw as part of the Derg. But we don't. When the TPLF chased ENDF into Eritrea, we did not treat them as enemy soldiers. How would you feel if we treated them as Eritrea's enemies? That is what you are doing with Tesfaye. He is Eritrean and Eritreans have sacrificed a great deal to save Ethiopia. Your ranting against Tesfaye Gebreab is back-stabbing Eritreans!
Dear brother Sesame,
There is nothing I could add to your eloquent and balanced response to Abere. I also believe he is one of the extremist Amharas for I think most Amharas are smart enough to realize and accept the crimes made by their leaders like Menelik. To commit a crime is one thing, but to somehow attempt to camouflage it and dismiss it as if it never happened is the folly of stupidity on the parts of extremist Amharas, the likes of Abere are just one of them.
Obviously, extremism is not inherent and limited to only the Amharas. Not at all. But, as history would have it, they happen to have been the beneficiaries of the brutal reigns of their kings and emperors, which of course was none of their makings. That is why we, Eritreans, (along with the other people of the Horn), as direct recipients of brute abuse by their feudal lords, kings, and emperors for years, felt that it was natural and appropriate to discuss such issues. No problem there.
However, as we are magnanimous people and decided to let bygones be bygones, our government decided to forgive (but not forget) the untold sufferings we have had suffered under various Ethiopian (Abyssinian) regimes. This was formally asserted about 3 years ago when PM Abey Ahmed of Ethiopia wisely agreed that Ethiopia would abide by the rule of law (as opposed to the rule of the jungle, the Weyane regime squandered some precious time with the hope of subjugating Eritrea). Of course, all to no avail.
Now that the evil TPLF is out of the picture, the Weyane slowed-down peace process needs to be moving at high gear for the mutual benefit of our two friendly and neighborly sovereign nations. But for that to happen, we should not get detracted by the naysayers from either side.

Abere
Senior Member
Posts: 15468
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አንዳንድ ኤርትራዊ ወንድሞቻችን ትህነግ ወያኔን አስደግፈው አፍቃሪ የኦነግ ደጋፊዎች ይመስላሉ። ለእኛ ተስፉየ ገብረአብ ለእነርሱ ስዩም መስፍን እንደ ማለት ነው።

Post by Abere » 26 Dec 2021, 17:22

ተምች,

No body, no Amhara ever asked forgiveness. You are living in bubble. I don't know what the sh!t your are talking. In the first you are neither a role model nor an accomplished entity, you still bragging empty. You can play with Oromos and use them as your decoy. Why don't you mind your own business. We now know your monkey business. What you guys conspicussly proved Ethiopian at the deat of Tesfaye Gebre-Ebab is that you are supporting Abiy Ahmed simply becuase he is a diehard Oromo. You should know clearly nothing intimidate us, truth only. Scams can make noise and when their time comes it will all go away. You wasted 50 years, you will waste another 5o years, Idiot,ተምች.

Temt wrote:
26 Dec 2021, 16:23
sesame wrote:
26 Dec 2021, 11:44
Abere,

Your comparison of Tesfaye with Mesfin is very odd. We consider Sium Mesfin and his TPLF pals are as our main enemy. Do you consider Tesfaye as your main enemy? Very odd. That would be like Eritreans considering the Derg generals like Bacha and Abebaw as their enemies. That is why I say that Amhara nationalists are immature.

I assure you the Derg Generals committed far more heinous crimes against Eritreans than Tesfaye Gebreab committed against Amharas. But do you think Ertireans are going to waste any emotional energy celebrating the death of any Derg General? Even Mengistu. Besides, what is Tesfaye's crime other than he wrote a book? Perhaps you hate him because he is a better Amharic writer than many Amhara writers.
sesame wrote:
26 Dec 2021, 12:59
Abere,

There are more Oromos than Amharas. One thing that I have learned the past three months is that most of Wollo is populated by Oromos. All the names of towns and villages are Oromo. It was a revelation. So one thing that Amharas need to learn is that if they want a united Ethiopia, to respect others. Oromos and other peoples have a right to express their disgust for the 100 year they suffered. Millions were massacred by Minilik and the rest were enslaved until 1975. If Amharas do not acknowledge the ugly aspects of the past, then you will not have peace and unity.

Tesfaye Gebreab separated from TPLF over two decades ago. He wrote whole books exposing the TPLF crimes. He died an Eritrean. Yet you still regard him as a part of TPLF. That is immature. If we Eritreans were to act that way, then we would consider generals like Bacha and Abebaw as part of the Derg. But we don't. When the TPLF chased ENDF into Eritrea, we did not treat them as enemy soldiers. How would you feel if we treated them as Eritrea's enemies? That is what you are doing with Tesfaye. He is Eritrean and Eritreans have sacrificed a great deal to save Ethiopia. Your ranting against Tesfaye Gebreab is back-stabbing Eritreans!
Dear brother Sesame,
There is nothing I could add to your eloquent and balanced response to Abere. I also believe he is one of the extremist Amharas for I think most Amharas are smart enough to realize and accept the crimes made by their leaders like Menelik. To commit a crime is one thing, but to somehow attempt to camouflage it and dismiss it as if it never happened is the folly of stupidity on the parts of extremist Amharas, the likes of Abere are just one of them.
Obviously, extremism is not inherent and limited to only the Amharas. Not at all. But, as history would have it, they happen to have been the beneficiaries of the brutal reigns of their kings and emperors, which of course was none of their makings. That is why we, Eritreans, (along with the other people of the Horn), as direct recipients of brute abuse by their feudal lords, kings, and emperors for years, felt that it was natural and appropriate to discuss such issues. No problem there.
However, as we are magnanimous people and decided to let bygones be bygones, our government decided to forgive (but not forget) the untold sufferings we have had suffered under various Ethiopian (Abyssinian) regimes. This was formally asserted about 3 years ago when PM Abey Ahmed of Ethiopia wisely agreed that Ethiopia would abide by the rule of law (as opposed to the rule of the jungle, the Weyane regime squandered some precious time with the hope of subjugating Eritrea). Of course, all to no avail.
Now that the evil TPLF is out of the picture, the Weyane slowed-down peace process needs to be moving at high gear for the mutual benefit of our two friendly and neighborly sovereign nations. But for that to happen, we should not get detracted by the naysayers from either side.

Abere
Senior Member
Posts: 15468
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አንዳንድ ኤርትራዊ ወንድሞቻችን ትህነግ ወያኔን አስደግፈው አፍቃሪ የኦነግ ደጋፊዎች ይመስላሉ። ለእኛ ተስፉየ ገብረአብ ለእነርሱ ስዩም መስፍን እንደ ማለት ነው።

Post by Abere » 26 Dec 2021, 17:32

ተምች,
No body, no Amhara ever asked forgiveness or apologize any thug. You are living in bubble. Don't seek self importance. You are nothing. I don't know what the sh!t your are talking. In the first place, you are neither a role model nor an accomplished entity, you still bragging empty. You can play with Oromos and use them as your decoy. Why don't you mind your own business. We now know your monky business. What you guys consciously proved to Ethiopian at the death of Tesfaye Gebre-Ebab is that you are supporting Abiy Ahmed simply because he is a diehard OLF Oromuma not because he stood in the best interest of the country, Ethiopia.You should know clearly nothing intimidate us, truth only. Scams can make noise and when their time comes it will all go away. You wasted 50 years, you will waste another 50 years, Idiot,ተምች.

Post Reply