Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15468
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ግፍ አይሆንም ወይ! የወሎ ሃብት ሙልጭ ብሎ ትግሬን ሲያበለፅግ፥ የወሎ አሸንጌ፥ኮረም አላማጣ መሬቱን ለትግሬ ሲሰጥ። ወሎን ስንት ጊዜ መግደል ያረካዋል የብልጽግናው መንግስት?

Post by Abere » 25 Dec 2021, 10:29

ግፍ አይሆንም ወይ! የወሎ ሃብት ሙልጭ ብሎ ትግሬን ሲያበለፅግ፥ የወሎ አሸንጌ፥ኮረም አላማጣ መሬቱን ለትግሬ ሲሰጥ። ወሎን ስንት ጊዜ መግደል ያረካዋል የብልጽግናው መንግስት? ያለወሎ ያማይበለጽግ የማያጠራቃ መንግስት ነው እንደ?