ሽፍታዎች መንግስት ሁነው የመደራደር ስልጣን ከተሰጣቸው፥ የአማራ ፋኖ ትግልህን ቀጥል። የእነርሱ እንጅ የአንተ ነጻነት ገና ነው። ህግ የማያከብሩትን ህግ አስከባራቸው።
ሽፍታዎች መንግስት ሁነው የመደራደር ስልጣን ከተሰጣቸው፥ የአማራ ፋኖ ትግልህን ቀጥል። የእነርሱ እንጅ የአንተ ነጻነት ገና ነው። ህግ የማያከብሩትን ህግ አስከባራቸው።[/size ]ህግ ማስከበሩ በአንተ ላይ ከተጫኑብህ በጠላትህ በተሾሙብህ ላይ ይጀምራል። የቀረህ ሃብት የለም፡ ያልደረሰብህ ውርደት የለም። ከእንግድህ ምንህን ነው የሚገዙህ? ጨርሰውታል። እምቢተኝነትህ እንጅ ት እግስትህ ባርያ አድርጎሃል። እንድት ታጠቅ አይፈልጉም እንተ ሙተህ ያመጣሀውን ድል ስምህን ጠርተው አይናገሩም የእኛ ነው ይሉሃል በአንተ ጀርባ ላይ ሴራ ይጽፉብሃል። ስለባንዳ ታወራላህ ባንዳ ያስተዳድርሃል። ትጥቅህን ከጀርባህ ላይ አታወርድ። ምእራፍ አንድ የዘር ማጽዳት ጨርሰናል እያሉ ነው ምእራፍ ሁለት ሊጀምሩልህ አስበዋል።ቅኔውን ለአንተ ማስረዳት አያስፈልግም። ይገባሃል እና። የተፈረደበት የአማራ ህዝብ ዛሬም ቅርጫውን በአነተ ላይ እጣ ተጣጥለዋል። እንዳይበሉህ።