Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Post
by Abe Abraham » 23 Dec 2021, 12:42
ምናልባት የቤተ-ክርስትያን ልጁ ሃብታሙ ኣያሌው (ግእዝ የተማረ) ልያርመኝ ይችል ይሆናል እንጂ በኤርትራ ተሻለ በቀለ የነበረውና ያለውን ስናይ " ጽጋብ ትወልዳ ለእኪት " እንላለን ።

-
kibramlak
- Member
- Posts: 2155
- Joined: 26 Sep 2013, 09:27
Post
by kibramlak » 23 Dec 2021, 14:26
አወ መሞት ይሻል ነበር ግን ለአመነበት እስከዚህ ድረስ መዋረድን መቀበሉ ወንድ ነው፣፣ ይኸው የአማራ እና የአፋር ህዝብ ለሁለተኛ ጊዜ በአብይ ተከዳ፣ ከዚህ አንፃር የዚህ ሰው ውርደት ምንም አደል