Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ሰሚ አጣን እንጂ ብለን ነበር ! የአማራ ክልል መንግሥት እጁን ሰጠ

Post by Thomas H » 22 Dec 2021, 09:46

የትግላችን አቅጣጫ!
የትግራይ ወራሪ ሀይል ያደረሰብን ጥቃት መቸውም የሚረሳ አይደለም። በክንዳችን እየተፋለምነው ቢሆንም ጠላት ግን ማጥፋት ወይም ስጋት መሆን ከማይችልበት ደረጃ ለማድረስ አልተቻለም። በመሆኑም አሁን ብቻ ሳይሆን በቀጣይ ግዚያትም የሁላችን ዝግጁነት ይጠይቃል።
በተመሳሳይ የደረሰብንን የሀብት ወድመት መልሰን ለመተካትና የተፈናቀሉ ወገኖቻችን መልሰን ለማቋቋም ሁላችንም እንዘጋጅ። ኢኮኖሚያችን ለማነቃቃት በምንችለው መንገድ ሁሉ ፈጥነን ርብርብ ካላደረግነ ከጦርነቱ በላይ የአማራ ህዝብ ለተራዘመ ግዜ እንደሚጎዳ ማወቅ ይኖርብናል።
በመሆኑም የተጀመረውን የመስኖ ልማት በማጠናከር የከተሞችን የቢዝነሰ አካባቢና የመሠረተ ልማት ስራወች በማፋጠን የስራ እድል መፍጠር ይኖርብናል። መጭ ባህላዊና የሀይማኖት በአላትን እንደ ምቹ አጋጣሚ ወስደን የተቀዛቀዙ ከተሞችን ማነቃቃት አለብን። ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋት እና የህዝባችን ተጠቃሚነት ለማሳደግ ልዩ ትኩረት መሠጠት ይኖርበታል።
ለዚህ ደግሞ የተረጋጋ አካባቢና ማህበራዊ ህይወት ቅድመ ሁኔታ በመሆኑ ሁላችንም ከመንግስት ጎን ተሰልፈን ለድርድር ድጋፋችንን እንስጥ። ከላይ በተቀመጡ የትኩረት ነጥቦች የትግል አቅጣጫችን ከተቃኘ የደረሰብንን ጥፋት ፈጥነን ተቋቁመን ለክልላችን ህብረተሰብ የህይወት መሻሻል ብሩህ ተስፋን እናሳያለን።
ሁልግዜ ፍላጎቶቻችን ማሳካት እንደምንችል በስራና በተስፋ እንኑር።
ፈጣሪ ይርዳን!
( የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ይልቃል ከፍያለ )


Misraq
Senior Member
Posts: 17864
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ሰሚ አጣን እንጂ ብለን ነበር ! የአማራ ክልል መንግሥት እጁን ሰጠ

Post by Misraq » 22 Dec 2021, 09:59

Thomas agamew, ofcourse you can put your small hands on your little d!ck and please yourself while writing your articles :lol:

Also, you will have to enjoy this ofcourse



.
.

.
.

Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: ሰሚ አጣን እንጂ ብለን ነበር ! የአማራ ክልል መንግሥት እጁን ሰጠ

Post by Thomas H » 22 Dec 2021, 10:12

ከሁሉም በላይ የሚገርመው ደግሞ ኢትዮጵያ መከለካያ ሚኒስቴር እና ገንዘብ ሚኒስቴር አላት::ይታያችሁ የኢትዮጵያ ወታደር አንድ መሬት አስልቅቆ የማያውቅ የተለቀቀን መሬትን እንኳን ለመያዝ ከሳምንት በላይ የሚፈጅበት የሽንታሞች ስብስብ ነው::በታሪኳ ኢትዮጵያ አንድ ጦርነት ብቻዋን ተዋግታ አታውቅም::በጣልያን ለ 5 ዓመት በባርነት ከተገዛች በኋላ በእንግሊዝ እርዳታ ነፃ ወጣች::በሶማልያም ቅኝ ግዛት ልትገዛ ትንሽ ሲቀራት ራሽያ፣ኩባ እና የመን መጥተው አዳኗት::አሁን ግን ከትግራይ ጋር ገጥማ ከብዙ አገሮች ብዙ እርዳታ ብታገኝም የሞት አፋፍ ላይ ደርሳለች::
ስለዚህ ራሱን ችሎ የሚዋጋ ወታደር ሳይኖር መከላከያ ሚኒስቴር መኖሩ ትርጉም የለውም::
ሌላው አስቂኝ ደግሞ ኢትዮጵያ ገንዝብ ሳይኖራት የገንዘብ ሚኒስቴር ግን አላት::በልመና እና በድጎማ የምትኖር አገር የገንዝብ ሚኒስቴር አያስፈልጋትም::

ስለዚህ የተከበሩት ቶማስ ሐጎስ የኢትዮጵያ መከላከያ እና ገንዘብ ሚኒስቴር እንዲፈርስ ሃሳብ ያቀርባሉ ::

Post Reply