Evidence #1 ብልፅግና እጅ ለመስጠቱ ከዚህ ሌላ ማስረጃ ምን ትፈልጋላችሁ ?
ድርድር አይኖርም እያለ አካኪ ዘራፍ ሲል የነበረ ሽንታም ሁላ አሁን ከተገረፈ በኋላ አይ ሠላም እንፈልጋለን ብሏል ::

Re: Evidence #1 ብልፅግና እጅ ለመስጠቱ ከዚህ ሌላ ማስረጃ ምን ትፈልጋላችሁ ?
ዓብይ ዝናቡ ከ አንድ ዓመት በፊት "TPLF ማለት የተበተነ ዱቄት ማለት ነው "
ዓብይ ዝናቡ ዛሬ "ያ የተበተነ ዱቄት የማንወጣው አዘቅት ውስጥ ስለከተተን እና ስላልቻልነው ድርድር ወደን ሳይሆን በግዴታ ማድረግ አለብን "

ዓብይ ዝናቡ ዛሬ "ያ የተበተነ ዱቄት የማንወጣው አዘቅት ውስጥ ስለከተተን እና ስላልቻልነው ድርድር ወደን ሳይሆን በግዴታ ማድረግ አለብን "
-
Tadiyalehu
- Member
- Posts: 675
- Joined: 29 Jul 2014, 09:53