Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

ሰለ ሚስትህን በድርድር ገብተህ ለሚደራደረህ ሚስትህን በሳምንት ኣንድ ጊዜ ልትሰጠው ኮምፕሮማይዝ ለማድረግ ዝግጁ ከሆንክ በቁምህን እንደ ሞትክ ነው የሚቆጠረው ።

Post by Abe Abraham » 20 Dec 2021, 22:55


  • ድርድሩ ስለምን ይሆናል ?ስለ የኣማራ መሬት?ቁጭ ብሎ የወያኔ ህገ-መንግስት ይዞ ኮምፕሮማይዝ ለማድረግ ? ድርድር ከተቀበልክ ደብረ-ጽዮንና ጌታቸው ብትይዝና ብትገድል ምንም ትርጉም የለውም ።ሰለ ሚስትህን በድርድር ገብተህ ለሚደራደረህ ሚስትህን በሳምንት ኣንድ ጊዜ ልትሰጠው ኮምፕሮማይዝ ለማድረግ ዝግጁ ከሆንክ በቁምህን እንደ ሞትክ ነው የሚቆጠረው ። ሁሉ ከተጨረሰ ስንዴን ወደ ትግራይ ለማስገባት ንግግር ያስፈልግ ይሆናል ድርድር ግን ኣይባልም ።

eden
Senior Member
Posts: 10141
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ሰለ ሚስትህን በድርድር ገብተህ ለሚደራደረህ ሚስትህን በሳምንት ኣንድ ጊዜ ልትሰጠው ኮምፕሮማይዝ ለማድረግ ዝግጁ ከሆንክ በቁምህን እንደ ሞትክ ነው የሚቆጠረው ።

Post by eden » 20 Dec 2021, 23:00

የርስ በርስ ጦርነቱ እየተንቦገቦገ እንዲቀጥል የማያባራ ጋዝ እያርከፈከፉ ያሉ የህግደፍ ተከታዮች ሙሉ ዝርዝር:

Ejersa

Pushkin

ZEMEN

Weyaneisdead

Followers

Digital Weyne

Fiyameta

Abe Abreham

Cigar

Asmara

Gesgis

Tog Wuchale

Molover

zmeselo

Fed up

sesame

Temt

Hawzen

Sebdoyelen

lice

Justo

Judgemental

Abdisa

TesfaNews

Tembienliberation

Hameddiebweyane

wegri

Kuasmeda

Qindubu

Euroland

የኢትዮጵያ ህዝብ ተላልቆ ህግደፍ ይጠቀም የሚል ተልካሻ ፍልስፍና


Post Reply