Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10979
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

ኣብዛኛው ህዋሃት እየተሸነፈ መሆኑ ስለታወቀ በዘዴ ወደ ኢትዮጵያ ትግል ገብተዋል ለሁለት ምክኛት፥

Post by ethiopianunity » 20 Dec 2021, 04:49

* ኣብረው ሆነው ለመሰለል
* እራሳቸውን ለማዳን

እነዚህም፥
ሄርሜላ ኣረጋዊ ከመለስ ዘናዊ ጋር ይገጥማል ኣይደል ብቻ በፊት ምን ስትል ነበር በኢትዮዽያ ማህበረሰብ ላይ

ኢ ኣር ላይ ያሉ ሌቦች
ሰብዶየለይ aka Sebdoyeley
ደቂ ኣራዊት aka Deki Arawit

ሌሎች ሰማቸውን ER ውስጥ ቀይረው የገቡት

ይህ ማለት የትግራይ ህዝብ በህዋሃት ተቀጥቅጠው ወደ ትግል የገቡትን ምስኪን ድሃን የትግራይን ህዝብ ኣይመለከትም።

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10979
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ኣብዛኛው ህዋሃት እየተሸነፈ መሆኑ ስለታወቀ በዘዴ ወደ ኢትዮጵያ ትግል ገብተዋል ለሁለት ምክኛት፥

Post by ethiopianunity » 20 Dec 2021, 05:30

ሌላው ደሞ ሁለት ነገር የተገነዘብኩት:

1. ህዋሃት እየተሸነፈ ዕያለ፣ ባስቸኳይ ኣማራንና ኤርትራን ኣንድ ለማድረግ የሚሮጡ ኣጀንዳው ምን ይሆን፥
*ቶግ ዋጃሌ
*ኖብል ኣማራ ምስቱ ወይም ባሏ ከኤርትራ ነው፨ናት

2. ህዋሃት ዕየሞተች ስላለች፥
በውጭ ሃይል የተረዳ ቡድኖች ባስቸኳይ ካንዱ ወደ ኣንዱ ቡድን እየፈጠሩ ይመስላል። ኣገሪቱ እንዳትረጋጋ ማድረጉን ለመቀጠል። ኣብዛኞቹ ህዋሃት ናቸው መልካቸውን በመቀየር

Post Reply