ምናልባት ስልጣን ላይ ብመጣ፤ ኦርቶዶክስን ነው መጀመርያ ማጠፋው፤ ከዛ በኇላ አማራን። ከዛ በኇላ ኢትዮጵያ ሰላም ትሆናለች - አቢይ አሕመድ
መራራ ሃቆች - ከጎዳና ያቆብ ጋር
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: ምናልባት ስልጣን ላይ ብመጣ፤ ኦርቶዶክስን ነው መጀመርያ ማጠፋው፤ ከዛ በኇላ አማራን። ከዛ በኇላ ኢትዮጵያ ሰላም ትሆናለች - አቢይ አሕመድ
Those who imported ህብረተ-ሰብኣዊነት to Ethiopia were responsible for the war against Orthodoxy in Ethiopia. ምንም ጉዳት ያላደረገ መሪን ስም ከማጥፋት ድሮ በገዛ ራስህን ያደረግከውን ጥፋት መቁጠር ይሻላል ።
Tadele tibebu - ታደለ ጥበቡ
#ስብሀት_ነጋ በአንድ ወቅት "አማራና ኦርቶዶክስን ሰብረን ጥለነዋል" ብሎ ነበር። በአንድ ወቅት ሀዋሳ ከተማ መለስ ዜናዊ በሚመራው ስብሰባ ላይ "ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እያለች የሚፈለገውን ለውጥ ማምጣት አይቻልም" ብሎ ነበር።