
Braking News: Tamagn Beyene rushed to Hospital in Addis
እነ ታማኝ በየነ ጦር ሜዳ ከወያኔ ጋር እየተናነቁ ነው ትግል ላይ ናቸው ብል እኮ የሚሰማ ሰው አጣሁ:: የሰው ልጅ ሆድ ግን እንደዚህ የሚወጠረው ምን ሲሆን ነው?


Re: Braking News: Tamagn Beyene rushed to Hospital in Addis
ከ4 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ተፈናቅሎ በረሃብ እየተቆላ እነ ታማኝ ደግሞ በውስኪ ይራጫሉ:: ሃይለሥላሴም በወሎ ረሃብ ይህን ነበር ያደረጉት ::


