Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15468
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ለዚህ ትውልድ ማስገንዘቢያ አንድ- < ሰው በሕይወት እያለ ታሪክ መሸለም ስህተት ነው - በቁሙ ዋጋውን አይወስድም>> ፓፓሱ ሳይሞቱ ሃውልት አሰርተው ነበር - የኛ ጉድ አያልቅም።

Post by Abere » 16 Dec 2021, 17:27

ለዚህ ትውልድ ማስገንዘቢያ አንድ- < ሰው በሕይወት እያለ ታሪክ መሸለም ስህተት ነው - በቁሙ ዋጋውን አይወስድም>> ጳጳሱ ሳይሞቱ ሃውልት አሰርተው ነበር - የኛ ጉድ አያልቅም። ሰው በሌለበት ሥራ ሲናገር ብቻ ነው ታሪክ የሚሆነው። ጥሩ ስራ መስራት መልካም ነው ግን እንደ ፈሪሳዊያን ግብዝ ሁነን በቁም እያለን ዝና አንፈልግ። የዝና ሳይሆን የህዝብ ፍቅር ሰቀቀን ይያዘን። ስህተት የምንሰራው ደግሞ ብዙሃኑ ተራው ህዝብ ነው ።