
Must Watch: Most surprising wins at Miss Universe 2021
እቺን የመሰለች ቆንጆ ቁንጅና መወዳደር ሲገባት ለእሷ በማይመጥን ቦታ ላይ መገኘቷ ምን ይባላል ? እርግጠኛ ነኝ በቁንጅና ውድድር ብትካፈል ኖሮ ኤርትራን ታስጠራ ነበር:: God Bless Eritrea for giving us these beautiful women !


Re: Must Watch: Most surprising wins at Miss Universe 2021
በአንድ ዓይኗ ጋሸናን በአንድ ዓይኗ ላሊበላን እያየች ይሆን እቺ የኤርትራ መለሎ?