Getachew Reda said, the Amara people love the Tigrayan Defence Forces. Here is the evidence,
https://mereja.com/tv/watch.php?vid=7334a372d
[media]https://mereja.com/tv/watch.php?vid=7334a372d[/media]
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: Getachew Reda, the Amara people love Tigrayans
- ዋናው ጥያቄው ይሄ ነው ፥ ቁጣው የት ኣለ ?
ጁንታ መልሶ ሃይል ጨምሮ በምእራባውያን ተደግፎ ቢመጣህ ጊዜህን በፕራይም ሚኒስተር ኣብይን መሳደብ ነው የምታሳልፈው ወይስ በጣም ብዙ የሆነ ታዋጊ በማዛጋጀት ?
ጌታቸው ረዳ በኣማራ ህዝብ ንቀት ኣለው ። የንቀቱ መነሻ " ኣማራ በቀላሉ የሚታለልና ትናንትና ፈንጅ ርገጥ ስንለው ዝም ብሎ የሚታዘዝ የነበረና እና ለሰላሳ ዓመት ገደማ ዝም ብሎ የተገዛልን ህዝብ ነው " የሚል ኣስተሳሰብ ነው ።