Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

ዩናይትድ ስቴትስ ህወሓትን አበረታታ እንደማታውቅ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤቷ አስታወቀ

Post by Revelations » 13 Dec 2021, 22:14

But the "unconfirmed destruction in Afar and Amhara.." denial of open facts is a testament to what Getachew Reda is spilling some open secrets we already knew. :roll: :oops: :lol:





Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ዩናይትድ ስቴትስ ህወሓትን አበረታታ እንደማታውቅ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤቷ አስታወቀ

Post by Za-Ilmaknun » 13 Dec 2021, 22:56

ጅል አይሙት፥ እንዲያጫዉት ፥ አለ ጌታቸው :mrgreen:
አጎት ሳም ይቀባጥር ጀምሩኣል። ከሚድ ተርም በሁዋላ በልሳን እንደሚናገር ይጠበቃል። :lol:

አጭዶ መከመሩ ላይ ብቻ በርታልኝ!! :x



Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10192
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ዩናይትድ ስቴትስ ህወሓትን አበረታታ እንደማታውቅ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤቷ አስታወቀ

Post by Digital Weyane » 14 Dec 2021, 01:16

አሸባሪ ጁንታ ዎገኖቼ <<ፈረንጅ የላከው ሞት አይፈራም>> የሚሉት፣ ለኡኔ ግን ሁሌም የማይገባኝ ፈሊጥ አላቸው። :roll: :roll:



Post Reply