Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

.. ኢሳያስን ላለማሳዘን...| "ትህነግ ወደ ወልቃይት የሚገባ ከሆነ ከፍተኛ መስዋእትነት የከፈሉልን የኤርትራን መንግስትና ሰራዊትም ማሳዘን ነው የሚሆነው።" ዶክተር አሰፋ አዳነ

Post by sarcasm » 13 Dec 2021, 13:28

.. ኢሳያስን ላለማሳዘን...

"ትህነግ ወደ ወልቃይት የሚገባ ከሆነ ከፍተኛ መስዋእትነት የከፈሉልን የኤርትራን መንግስትና ሰራዊትም ማሳዘን ነው የሚሆነው።"

ዶክተር አሰፋ አዳነ - ኮተቤ ዩኒቨርስቲ አስተማሪ



Abere
Senior Member
Posts: 15467
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: .. ኢሳያስን ላለማሳዘን...| "ትህነግ ወደ ወልቃይት የሚገባ ከሆነ ከፍተኛ መስዋእትነት የከፈሉልን የኤርትራን መንግስትና ሰራዊትም ማሳዘን ነው የሚሆነው።" ዶክተር አሰፋ አዳነ

Post by Abere » 13 Dec 2021, 13:45

አይ sarcasm የወልቃይት ጉዳይ ኤርትራን ካሳዘነ፤ የወያኔ መሸነፍ ይበልጥ የምዕራቡ ዓለም ኃያላኑን መንግስታት አያሳዝንም አያሳፍርም ወይ? በጣም ያሳፍራል እንጅ፣ የማያድግ ጥጃ ቀለብ ጨርሶ ቀዝኖ ይሞታል ሆነ እኮ ስንት ነገር የተጫነለት ወያኔ አዲስ አበባ ይገባል ሲባል መቀሌ መመለሻ አጣ። :mrgreen:

Post Reply