Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15468
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: (((((BREAKING))))). ወደ መቀሌ እየገቡ ነው።

Post by Abere » 13 Dec 2021, 12:32

የትግሬን ወጣት ድራማ ይሰራበታል። ወይኔ ሲፈልግ የትግራይ ሰራዊት ያደርገዋል፤ ዘወር አደርጎ ደግሞ ምርኮኛ ያደርገዋል። አይ! ትግራይ አይ! ትግራይ ምን ዓይነት ኃጥያት በቅሎብሽ ነው ከእሳት ከውሃ እየገባሽ የምት ሰቃይው? ወንድ አይብቀልብሽ ተብለሽ ተረግመሻል መሰለ:: ኝ አንድ ጄግና ትግሬ ጠፍቶ ዐይጥ ወያኔ የሚጫወትብሽ።የወያኔ ትግሬ ቲያትር የደደብ ቲያትር ::

Post Reply