Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Tadiyalehu
Member
Posts: 675
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: KARMA:TDF $1birr ከህዝቡ ሳይዘርፍ ከደሴና ከኮምቦልቻ ወጣ።ፋኖ ተብዬው ታዝሎ ገብቶ ደሴንና ኮምቦልቻን በሰፊው በመዝረፍ ላይ ነው |ህዝቡ ለመሆኑ ኢትዮ መንግስት አላት እያለ

Post by Tadiyalehu » 12 Dec 2021, 08:28

ከጁንታው ቀጥሎ ቁርጣ ግርፍ የሚገረፋት እነኚህ ጸረህዝቦች ናቸው።
የመንፈሥ ወንድማቸው የነበረው ... ታምራት ነገራ የሚባል የሰገራቤት አይጥ ... የጭቃ ጅራፉን ኦሮሚያና የኦሮሞ ህዝብ ላይ ሲያወርድ ነበር። ለህዝቡ እና በኦሮሚያ ያለውን ጥላቻና ንቀት ለመግለጽ አፉ የሚችለውን ያህል ቀዝኗል። የኦሮሚያን ፕሬዝዳንት ከፍ ዝቅ አድርጎ ሰድቧል።
አሁን ግን ይበቃሃል ተብሎ ወደ ሚመጥነው ቦታ ተዛውሯል። ኦሮሚያና ኦሮሞ ላይ የጭቃ ጅራፉን ሲያወርድ ነበር። አሁን የእሳት ጅራፍ ይወርድበት ገብቷል።
የነኚህ ልጋጋሞችም መጨረሻ ከዚህ የተለየ አይሆንም። አሁን ለግዜው ደህና አድርገው ማኖ ያንበጫርቁ! ተዋቸው።


Post Reply