ይሄ ምርኮኛ ተመልከቱት ስለያዘው ወረቀት ሲጠየቅ የሱዳን ድግምት ነው እንዳትሞቱ ይጠብቃችዋል ብለው ነው የሰጡን አለቆቻችን አለ። አስቀድመን እንዲህ ብለን ነበር።
ከሊጥ እስከ አብሲት፣ ክራንች እና አርቴፍሻል አካል ሳይቀር የሚዘርፍ የወረደ ሌባ፣ ወንድ ሳይቀር የሚደፍር ግብረሰዶም ጁንታ፣ ሀሺሽን ስንቅ፣ ጥንቆላን ትጥቅ አድርጎ የሚንቀሳቀስ ስነምግባር አልባ አንጃ ነው ወያኔ።
የሚገርመው ነገር በጋሽና የነበሩት የባንዳ አመራሮች እንዳለ በድሮን አልቀዋል።
መከላከያ ለራሱ የሌለው ጁስ በኪሳቸው አዋጥተው ገዝተውለት ተንከባክበው አክመውታል!!


