Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

አስደንጋጭ ዜና : መታሰቢያነቱ በጋሽና ለተደመሰሱት 7000 ፋኖዎች

Post by Thomas H » 11 Dec 2021, 11:53












በነገራችን ላይ ዓብይ አህመድ ምዕራፍ አንድ ጨርሼ ከዘመቻ(እንጦጦ ተራራ) ተመልሻለሁ ..ምዕራፍ ሁለት ይቀጥላል ብሎ ነበር እና አሁን ምዕራፍ ሁለት ጋዜጠኞችን ማሰር መሆኑ ግልፅ ሆኗል







DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13257
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አስደንጋጭ ዜና : መታሰቢያነቱ በጋሽና ለተደመሰሱት 7000 ፋኖዎች

Post by DefendTheTruth » 11 Dec 2021, 12:17

For the firt time state run media is also confirming that your ragtag tried to recatch Gashena, not to occupy it but to get a route out over there, but didn't escape being routed out, one more time again.




Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: አስደንጋጭ ዜና : መታሰቢያነቱ በጋሽና ለተደመሰሱት 7000 ፋኖዎች

Post by Thomas H » 11 Dec 2021, 20:38

DefendTheTruth wrote:
11 Dec 2021, 16:13
Is there any update to the news, Domas?
አንተ ቆርቆሮ ራስ ጋሸና ስልክ ተቆርጧል :: ዓብይ ሲሸነፍ መጀመሪያ ስልክ እና መብራት ነው የሚቆርጠው ::

ethiopian

Re: አስደንጋጭ ዜና : መታሰቢያነቱ በጋሽና ለተደመሰሱት 7000 ፋኖዎች

Post by ethiopian » 11 Dec 2021, 20:44

ደሀ ( in this case aga.ame ) በህልሙ … I will let Thomy finish it

Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: አስደንጋጭ ዜና : መታሰቢያነቱ በጋሽና ለተደመሰሱት 7000 ፋኖዎች

Post by Thomas H » 11 Dec 2021, 21:30

Ethiopian DJ የኢትዮጵያ ሙዚቃ
7h ·
ማህበራዊ ሚዲያ የመጠቀም እድል ያላችሁ ሁሉ ፥ ይሄ ህዝብ ከአጉል ጭፈራና ፉከራ ወጥቶ ሙሉ ትኩረቱን ወደትግሉ እንዲያደርግ ጫና ፍጠሩ፡፡ እዚህ መሬት ላይ ያለው ነገር በጣም አስጊና ውስብስብ ሴራ የተሞላበት ነው፡፡ ትህነግ የለቀቃቸውን አካባቢዎች ሳይቀር መልሶ እንዲቆጣጠር የሚያስችሉ መዘናጋቶች አሉ፡፡ በጋሸናና በውጫሌ እየሆነ ያለውም ይሄው ነው! መሬት ያለው ነገር በጣም አሳዛኝ ነው! ( ከውጫሌ ግንባር )
#ሄኖክ የሽጥላ

Post Reply