Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15468
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ቢጫዋ ሰብልዬ በደህና ጊዜ በላይነሽ አመዴን ወልዳ ከመድከም አሳረፈቻት። በወለዴች አረፈች ይሉሃል ይህ ነው።

Post by Abere » 11 Dec 2021, 10:35

ቢጫዋ ሰብልዬ በደህና ጊዜ በላይነሽ አመዴን ወልዳ ከመድከም አሳረፈቻት። በወለዴች አረፈች ይሉሃል ይህ ነው። :lol: :lol: :lol:
በላይነሽ አመዴ የጋሼናን ምሽግ ዶግ አመድ ያደረገች ጀግና ነች። ዛሬ ደግሞ ወልዲያን ተቆጣጥራለች።