Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15468
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የጀግንነት ጥግ - ዓለም ከእሸቴ ሞገስ እና ይታገስ እሸቴ አየች።ሳዳም ሁሴን እና ሙሃመዲ ጋዳፊ ጄግኖች ሲባሉ የሞት ጽዋ ሲመጣ ተማፀኑ። የትግሬው መለስ ዜናዊማ በድምፅ በጩኸት ድንጋጤ ሞተ

Post by Abere » 10 Dec 2021, 16:16

የጀግንነት ጥግ - ዓለም ገና የጀግኖች ጀግና ከአማራ ምድር ከእሸቴ ሞገስ እና ይታገስ እሸቴ አየች።ሳዳም ሁሴን እና ሙሃመዲ ጋዳፊ ጄግኖች ሲባሉ ዳሩ ግን የሞት ጽዋ ሲመጣ እጅግ ተማፀኑ። የትግሬው መለስ ዜናዊማ በድምፅ በጩኸት ድንጋጤ ብቻ ሞተ። በሰላም ቀን ሰርቶ የሚበላ፤በጦርነት ዓርነት የሚያስከብር ማለት አማራነት መሆኑን ያስመሰከሩ ጀግኖች።

ክብር ሞቱ ለጻድቅ በቅድመ እግዚአብሔር ። የጻድቅ ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው። አዎን የትግሬውን ሰይጣን የቤት እንሰሳት የሚረሽን፣ ቀሳውስት መነኮሳትን የሚያረክስ፣ ሴቶችን የሚደፍር፤ ዘርፎ እንጅ ሰርቶ የማይበላ ሠይጣን በከፋቱ የሚቀናበትን የደመሰሰ ፃድቅ ነው።ኢትዮዽያዊነት የሚያኮራው እንደዚህ ዓይነቶች ጀግና ስንሰማ ነው፤ በሊቢያ በርሃ በአሸባሪው አይኤስ ኤስ እጅ በሃይማኖታቸው ፀነትው ሰማዕት የሆኑትን ኢትዮዽያዊን ስንሰማ ተደንቀን ነበር። ይህን የጀግንነት ጥግ የምንሰማው ከእራሳችን ወገን ነው።