Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 37241
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Human Right Accuses Terrorist-Tplf Of Murder Of Innocent Ppl In Qobo!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 10 Dec 2021, 10:30

Ethiopian Press Agency /የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት/
tS39n7gi8oui6edam843hc ·
የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች በጭና እና ቆቦ ንጹሀን ዜጎችን መጨፍጨፉቸውን ሂውማን ራይትስ ዎች አረጋገጠ
***************************
(ኢ ፕ ድ)

ሂውማን ራይትስ ዎች በአማራ ክልል የተካሄዱ ጭፍጨፋዎችን በተመለከተ ያካሄደውን ምርመራ ሪፖርት ይፋ ያደረገ ሲሆን፤ በጭና እና ቆቦ ከተሞች የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች ንጹሀን ዜጎችን ያለርህራሄ መጨፍጨፉቸውን አረጋግጫለሁ ብሏል።

ሂውማን ራይትስ ዎች በዚሁ ሪፖርት ላይ እንዳብራራው፤ ታጣቂዎቹ እእአ ከኦገስት 31 እስከ ሴፕቴምበር 9/2021 ድረስ በአማራ ክልል ንጹሀን ዜጎች በአሸባሪው ታጣቂዎች ተጨፍጭፈዋል።

ታጣቂዎቹ እእአ ኦገስት 31/2021ወደ ጭና መግባታቸውን የጠቀሰው ሪፖርቱ፤ በከተማዋ ንጹሀን ሰዎች ያለምንም ምህረት መገደላቸውን አረጋግጫለሁ ብሏል፤ ሂውማን ራይትስ ዎች።

በተመሳሳይም እእአ በሴፕቴምበር 9/2021 የአሸባሪው ታጣቂዎች ወደ ቆቦና አካባቢው መግባታቸውን ያስታወሰው ሂውማን ራይትስ ዎች፤ አሁንም ንጹሀን የሆኑ ዜጎች በተመሳሳይ ያለምንም ምህረት መጨፍጨፋቸውን እንዳረጋገጠ አስታውቋል።

ታጣቂዎቹ በእነዚህ አካባቢዎች ላይ ጭካኔ የተሞላበት ድርጊቶችን መፈጸማቸውን አረጋግጫለሁ ያለው ሂውማን ራይትስ ዎች፤ ከዓለም አቀፍ የጦር ህግ አንጻርም ከታየ ቡድኑ በቁጥጥሩ ስር የነበሩ ንጹሀን ሰዎችን ያለ ምህረት መጨፍጨፉን በመጥቀስ ድርጊቱ ወንጀል ነው ሲል አስታውቋል።

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብት ምክር ቤት ገለልተኛ አካል በአስቸኳይ ሊያቋቁምና ወንጀሉን ሊመረምር ይገባል ያለው ሂውማን ራይትስ ዎች፤ በአማራ እና አፋር ክልሎች በእነዚህ ሃይሎች የተፈጸሙ የጦር ወንጀሎችን ሊያጣራና ወንጀለኞችን ተጠያቂ ሊያደርግ ይገባል ሲምል አሳስቧል።

አካባቢህን ጠብቅ‼
ወደ ግንባር ዝመት‼
ሠራዊቱን ደግፍ‼
ተጨማሪ የመረጃ አማራጮቻችን ‼
ዩቲዩብ 👇
https://youtube.com/channel/UCoH2CVwWn9suWP7q0u2L7MA
ቴሌግራም 👇
https://t.me/ethpress
ትዊተር 👇
https://twitter.com/PressEthio
ድረ ገጽ 👇
https://www.press.et/ See less

Abere
Senior Member
Posts: 15459
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Human Right Accuses Terrorist-Tplf Of Murder Of Innocent Ppl In Qobo!!! WEEY GUUD !!!

Post by Abere » 10 Dec 2021, 10:50

The single most choice is to go straight to Tigray/Meqelle and deliver justice -punish TPLF thugs death by hanging , if captured alive. If not captured alive, let Amhara Fano sniper do the same job it did against Seyoum Mesfin and Abay Tsehay. Besides, all looted properties from Dessie, Kombolcha and other Amhara cities have to be returned by doing a house to house search. I don't give a damn to the Human Rights watch report it is an attempt to save TPLF by being a paper Tiger. How about the 1010 UN Trucks that were used to transport looted Amhara properties? The UN should be sued and pay compensation to Wollo. The UN looted Wollo. እራሴን መተው እግሬን ቢያሻሹኝ አየገባኝም - UN ወሎን ዘርፏል።

Post Reply