Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

ሰበር ዜና - ወልድያ የነጻነት አየር ተነፈሰች!!!!

Post by Ejersa » 10 Dec 2021, 08:47

የኢትዮጵያ ፀጥታ ሃይሎች ጥምረት ወልድያ ሙሉ በሙሉ ከአሸባሪው ህወሓት ነፃ አወጡ። ወልድያ ለአምስት ወራት በአሸባሪ ህወሓት ተወራ የነበረች ከተማ ነች።