Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15462
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ጌታቸው ረዳ የውስጥ ምንጫችን፤ ክፉ እናዳያገኝህ -ሞት እንዳይነካብን።

Post by Abere » 09 Dec 2021, 17:20

ጌታቸው ረዳ የውስጥ ምንጫችን፤
ክፉ እናዳያገኝህ - ሞት እንዳይነካብን።

አማራዋ እናቴ ውለጅ በየምድሩ፣
ይፈለግ የየለም ወይ የአዳኝ ውሻ ዘሩ።

ረዳ ካሳሁን ጌቾን ወለደልን፣
ሚስጥር በየዕለቱ እንድሰፈርልን፣
ጌቾ ጤና ይስጥህ - ሞትም አይንካብን።