ቢያንስ የሃያ ዓመት እስራት ይገባችዋል::
የትግራይ ምርኮኞች ፍርድ ያስፈልጋቸዋል! ወደ እስር ቤት ይላኩ
እንዲህማ አገር አፈራርሰው አንላቀቅም:: ተገቢ ቅጣት ያስፈልጋቸዋል:: በነፃ ከተለቀቁ የሚያመጡት መዘዝ ቀላል አይደለም:: እነዚህ እድሉን ቢያገኙ ኖሮ መከላከያውን ሆነ ሕዝቡን ከማሸበር አይመለሱም::
ቢያንስ የሃያ ዓመት እስራት ይገባችዋል::
ቢያንስ የሃያ ዓመት እስራት ይገባችዋል::
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10189
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: የትግራይ ምርኮኞች ፍርድ ያስፈልጋቸዋል! ወደ እስር ቤት ይላኩ
ፈረንጆቹ <<ከተማረካችሁ አሜሪካ፣ ከሞታችሁ ደግሞ ገነት ትገባላችሁ>> እያሉ ሸወዱን። ሿሿ ሰሩን። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ