-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47703
- Joined: 30 May 2010, 23:04
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10189
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: Sudan&Egypt invaded Eritrea???
የኛ ተጋሩ ዉሸት ወደ ቀልድ ማደጉን ፈረንጆች ጌቶቻችንን እያሳሰባቸው ጭንቀት ነግሷል። ኧረ ኡባካችሁ የሚታመን ዉሸት እንዋሽ። ዉሸት ባህላችን ነው። ስለሆነም ዘወትር በመዋሸት ሁላችን እናዳብረው። ለልጆቻችንም እናስተምር።

Re: Sudan&Egypt invaded Eritrea???
I wouldnt be surprised! Id egypt has a beef with ethiopia, it is with how the water fills. In the abiy/isayas world of a man-child and a megalomaniac, even the structure of the dam is left vulnerable, not to mention the mass migration effect that these two could bring if left alone.
-
Tog Wajale E.R.
- Senior Member
- Posts: 14822
- Joined: 31 Oct 2019, 15:07
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10189
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: Sudan&Egypt invaded Eritrea???
ውሸት ምግብ ቢሆን ትግራዋይ በጠገበ፣
ልብስም ቢሆን ኖሮ ስንቱ በደረበ፣
እንደ ድንጋይ ቢሆን ስንቱ በከበደ፣
ውሸት እብደት ቢሆን ትግራዋይ ሁሉ ባበደ፣
ውሸት እውነት ቢሆን ስንቱ ትግራዋይ ባለቀ፣
ውሸት ስልጣን ቢሆን ስንቱ በረቀቀ፣
በኪነት ቢመሰል ስንቱ በጨፈረ፣
ውሸት ፍቅር ቢሆን ስንቱ ትግራዋይ ባፈቀረ፣
እንደ ገንዘብ ቢሆን ስንቱ ትግራዋይ በከበረ፣
ደግነቱ ውሸት እውነት ሣይሆን ቀረ።
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
ልብስም ቢሆን ኖሮ ስንቱ በደረበ፣
እንደ ድንጋይ ቢሆን ስንቱ በከበደ፣
ውሸት እብደት ቢሆን ትግራዋይ ሁሉ ባበደ፣
ውሸት እውነት ቢሆን ስንቱ ትግራዋይ ባለቀ፣
ውሸት ስልጣን ቢሆን ስንቱ በረቀቀ፣
በኪነት ቢመሰል ስንቱ በጨፈረ፣
ውሸት ፍቅር ቢሆን ስንቱ ትግራዋይ ባፈቀረ፣
እንደ ገንዘብ ቢሆን ስንቱ ትግራዋይ በከበረ፣
ደግነቱ ውሸት እውነት ሣይሆን ቀረ።
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ