Must See: Andargachew Tsige and Neamin Zeleke joined the army
ወንድ መሆን ላልቀረ እንደዚህ ነው፡፡ ደብረብርሃን ነው ያለነው ብለው ነበር ለደጋፊዎቻቸው መልእክት ያስተላለፉት ነገር ግን አሁን ያሉበት ቦታ ፊንፊኔ ከዮሐንስ ክትፎ ቤት ጀርባ ነው:: እኔ እኮ ሰሚ አጣሁ እንጂ እነዚህ ሰዎች ከክትፎ ቤት ብዙ መራቅ አይችሉም ብዬ ተናግሬ ነበር::

Re: Must See: Andargachew Tsige and Neamin Zeleke joined the army
አሁን ደግሞ በጄኔራል ታማኝ በየነ የሚመራው ጦር እጅግ በጣም እልህ አስጨራሽ ጦርነት እየተካሄደበት ወዳለው ወደ ሒልተን ሆቴል አካባቢ አምርቷል

Re: Must See: Andargachew Tsige and Neamin Zeleke joined the army
እኔ የምለው ግን ነዓምን ዘለቀ ወታደር ልሁን ካለ ዳይፐር ለምን ያደርጋል ?

-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47703
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: Must See: Andargachew Tsige and Neamin Zeleke joined the army
He is still thinking rapping as we can see from his picture.
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: Must See: Andargachew Tsige and Neamin Zeleke joined the army
ኮሎኔል መንግሥቱ ወደ ዚምባብዌ ከመኮብለሉ 1 ሳምንት ቀደም ብሎ ጦር ሜዳ ሄዶ ነበር