Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15458
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 25 Nov 2021, 09:11
እነዚህ ምርኮኞች የእነ ስታሊን ተክሉ፣ ኃላፊመንገድ፣ቶማስ፣አባ፣ያቤሎ ፣ወዘት
ተወርዋሪ ኮማንዶዎች መሆናቸው ነው።ቂቂቂቂ
እኔ የተጠየቀችዋን ልጅ ሳይ የመፈንቅለ መንግሥት ተሳታፊ የተጋሩዋ እሌኒ ገብረመድኅን ልጅ መስላኝ ወይ ሰው ና ስው መመሳሰል ብዬ አረፍኩኝ
ደግሞ ፕሮፋይ አደረገ እንዳትሉኝ

-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10189
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 25 Nov 2021, 09:26
ባንዳነት እስከ ሰባት ትውልድ ድረስ ያስረግማል፣ እንዲሁም ያስገስፃል። ከሰብዓዊነት ደረጃ ወርዶ ከእንስሳት በታች መሆን መፈጠርን የሚያስጠላ የእልቂት ዘመን። ብቻ በዚሁ በቃችሁ ይበለን። ለሃገራችን ሰላም ያምጣልን።
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 30 Nov 2021, 12:54
.

.

.

.

.

.

.

.

.

.

.

.

.

.
.
.

.

.

.

.

.
