yaballo wrote: ↑23 Nov 2021, 18:46VOLITILE! ባለቀ ሰዓት አማራ ጀነራሎች መፈንቅለ መንግስት እየካሄዱ ነው(?) ወይ ደግሞ ተካሂዷል! | SAHILEWORK SHE_RMUTA: ABIY IS TAKING ETHIO TO AN INFERNO [REMEMBER A REPORT THAT SUGGETED THAT FERRENJIS & KENYAN PRESIDENT ARE WORKING TO REPLACE ABIY WITH SAHLEWORK??] ..
ሰበር!
መፈንቅለ መንግስት እየተካሄደ ነው ወይ ደሞ ተካሂዷል!
ትላንት አብይ አህመድ ወደ ጦር ግንባር ሄጄ ለመዝመት ወስኛለው አለ ያሉት ነገር ውሸት ነው። ወደ ጦር ሜዳ የሄደ አብይ የለም። አብይም እዘምታለው አላለም። ጉዳዩ መፈንቅለ መንግስት ይመስላል!
በዚ ግዜ አብይ የት እንዳለ አይታወቅም ፣ ትላንትም ብልፅግና ተሰብስቦ አብይ እዘምታለው ብሎ ወስኗል ተብሎ ሲናገር የነበረው ዜና ውሸት ነው። ምንም አይነት የድምፅም የቪዲዮም ማስረጃ የለም።
ከዚ በፊት አማራዎች በጀነራል አበባው የሚመራ መፈንቅለ መንግስት እያቀነባበሩ እንደሆነ ገልፀን ነበር። ያ መፈንቅላቸው የተሳካ ይመስላል። በዚ ሰአት አዲሳባ ላይ ከዚ በፊት ከተማዋ ላይ ታይተው የማያውቁ ከባባድ መሳሪያ የደገኑ ተሽከርካሪዎች ተወራለች።
ለግዜው እንደ ጀነራል አለምሸት ደግፌ እና ጀነራል ጌታቸው ጉዲናን የመሳሰሉ የኦሮሞ ጀነራሎች ከስልጣናቸው ተነስተው በቁም እስር ላይ ተደርገዋል። ሌሎች የኦሮሞ የጦር መኮንኖችንም ይዞ ለማሰር እንቅስቃሴ እየተደረገ ነው።
አሁን እየሆነ ያለው የደርግን የመጨረሻው ሳምንታትን ያስታውሰናል። ልክ ጀነራል ተስፋዬ ገብረ ኪዳን ከመንግስቱ ስልጣኑን ተረክቦ ለጥቂት ቀናት የአገር መሪ እንደሆነው ሁሉ በአሁኑ ሰአት 4 ኪሎ ገብቶ እያስተዳደረ ያለው አቶ ደመቀ መኮንን ነው። ከዚ በሓሏ አብይን ደግመን በ4ኪሎ አናየውም!
አማሮቹ ባለቀ ሰአት ሶፍት መፈንቅለ መንግስት እያደረጉ ያሉት ዋና ምክንያት ከትንሽ ቀናት በኃላ የTDF እና ወቦ ጦርነቱን አሸንፈው ፊንፊኔን መቆጣጠራቸው ስለማይቀር ከወዲሁ ቢሾፍቱ ያሉ ድሮኖችን፣ ጀቶችን ወደ አስመራ ወስደው መልሶ ለማጥቃት እና የተወሰኑ ከጦርነት የተረፉ የመከላከያ ከባባድ የጦር መሳሪያዎችን ወደ አማራ ክልል ወስደው የሽምቅ ውጋ አድርገው አዲሱን የኦሮሞ እና የትግራይ ሀይሎች ጊዛዊ መንግስትን ለመውጋት እንጂ በዘላቂነት ስልጣን ይዘው አገሪቱን ለመረከብ አይመስልም!
ALSO ... President Sahlework's speech "Abiy is taking Ethiopia to a place where it is not going" .. HIMMMM
The division has begun, the government is loading....
President Sahlework's speech "Abiy is taking Ethiopia to a place where it is not going" The Africa Report we have invited this article. You can find the link here ...https://www.theafricareport.com/.../ethiopias-president.../
![]()
Ain't it interesting? Can't wait to see TPLF once again whooping OLF. So you are saying, the Abiy administration is an Oromo administration and now being taken over by the Amhara? You don't even know you are contradicting your long stand view of...?




